@munanegash60: ይህ የምትመለከቱት ፎቶ በአለም ከታዩ አሳዛኝ ፎቶዎች መካከል #ከቀዳሚዎቹ ይመደባል። 😭😭😭 ነገሩ ምን ነበር? በ1985 ኮሎምቢያ ውስጥ ከባድ የሆነ እሳተ-ገሞራ ይከሰታል። ይህም አርሜሮ በመባል የምትታወቀውን ከተማ እና ተጨማሪ 13 ከተማዎችን ያለ ርህራሄ አወደማቸው ከ 25,000 በላይ ሰዎችን የገሞራ ድኝ እሳት በላቸው ።😭😭 የእሳተ-ገሞራ ጭቃ እየቀለጠ ይስፋፋል፤ እንደ ጎርፍም ነገሮችን እያወደመ ይጓዛል። እቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት የ13 ዓመቷ ህፃን ''Omayra Sánchez'' ትባላለች እሳተ-ገሞራው ቀልጦ እስከ ወገቧ ይዟታል። በቦታው ተይዛ እያለች የነፍስ አድን ሰራተኞች ሲደርሱ የተማፅኖ ድምፅ ስታሰማ ነበር። ሰዎቹና የጤና ባለሙያዎች ነገሩን ካዩ በኋላ ሰውነቷ ተቆርጦ ቢወጣ ቀሪ ጊዜዋንም ጤናማ እንደማትሆንና ከመቆየት ይልቅ ሞቷ እንደሚሻል አምነዋል። ህፃኗ''Omayra''ም በእምባ ቻው ቻው እያለች ከ60 ሰዓታት የስቃይ ቆይታ በኋላ በቁሟ እስከወዲያኛው አሸልባለች። ምስሉን Frank የተባለ ፎቶግራፈር ጋዜጠኛ በታሪክ አስቀምጦልናል። *ፎቶው ምን ያመለክታል:* 1. *የተፈጥሮ አደጋ ጨካኝነት* - በ ሰከንድ ውስጥ ህይወት እንዴት እንደሚጠፋ 2. *የሰው ልጅ ጽናት* - Omayra እስከ መጨረሻው ድረስ አልለቀችም፣ ተስፋ አልቆረጠችም 3. *ዓለም ያዳመጠው ጩኸት* - ይህ ፎቶ ከወጣ በኋላ የአደጋ ጊዜ ህክምና፣ ማስጠንቀቂያ ስርዓት ጉድለት ላይ ትልቅ ውይይት አመጣ 4. *ማስታወሻ* - "ልናድን ነበር " የሚለውን ጥያቄ ለአለም ሰጠ Omayra የመጨረሻ ቃሏ " እባካችሁ ከዚህ ቆሻሻ አውጡኝ ነበር፣ #

Moon
Moon
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 June 2026 11:00:35 GMT
84154
1440
26
185

Music

Download

Comments

hayuna623
hayati :
yene enat uff🥺😭
2026-06-14 13:26:19
7
hayatsultan68
hayat sultan :
aynuwas
2026-06-13 12:14:08
12
_peachyheart00
𝐁𝐢𝐧𝐛𝐢🍸♨️ :
Uff😔
2026-06-13 18:28:40
0
milenazedngil
Habesha by Lwi & Milu :
💔😭😭
2026-06-13 13:54:51
0
itisobsi8
itisobsi8 :
Wuy 😭😭
2026-06-13 15:42:28
0
mulukentirunehacount2605
muluken tiruneh :
so sad😭😭😭😭😭😭 !!!
2026-06-12 08:24:54
5
hiwut3
ሂወት አስቀኝ ላስገህ :
ለምን እደማትተርፍ እያወቁ60ስአት ስትሰቃይ ለምን ዝም አሉ በስላም እድታርፍ ለምን አላደረጉም🥺🥺🥺🥺
2026-06-13 23:46:05
4
abuman110
abu :
r.i.p omayra 🥲
2026-06-13 05:30:59
3
emebrhan213
Hiwot mekonen :
አይ ሰው ጨካኝ ነው
2026-06-14 17:57:34
0
lionlion953
ETHIO black lion :
Wow betam yasazenale
2026-06-14 13:27:36
0
abelala01
Abel Insurance (አቤል ኢንሹራንስ) :
ከባድ አሳዛኝ ታሪክ ነው
2026-06-12 07:23:14
3
natuadu1216
natuadu :
😥😭😭😭
2026-06-12 17:47:47
4
betib77
Betty :
😭😭😭😭
2026-06-13 05:14:58
2
morisberhanie
Moris :
😭😭😭
2026-06-12 19:18:17
1
dadysgirlalways
Rahma🌹 :
💔🥺
2026-06-13 17:33:44
0
eyobexijh1q
eyob :
😰
2026-06-13 17:42:30
0
newhana78
hana abule :
😭😭😭😭😭
2026-06-14 15:51:54
0
user1619816940610
😘😘 :
🥺🥺🥺
2026-06-14 05:55:14
0
kalide.kedir.ahmed
kalide kedir Ahmed :
😔😞
2026-06-13 17:18:07
0
nardi7861
nadashi :
😥
2026-06-15 07:14:21
0
To see more videos from user @munanegash60, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About