@yun886889: #เคสoppo #oppo #oppocase

Xinyunfa
Xinyunfa
Open In TikTok:
Region: TH
Thursday 11 June 2026 13:51:44 GMT
33860
214
0
10

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yun886889, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይህችውላችሁ ሀረር‼️ ሐረር የትላንት ታሪኳን ብቻ እየተረከች የምትኖር ከተማ መሆኗ አብቅቷል! 👉ዛሬ ሐረር የፍቅርና የመቻቻል ከተማ ብቻ ሳትሆን የውበትና የልማትም ተምሳሌት ጭምር ሆናለች። ዛሬ የሐረር ልጅነት ከምንጊዜውም በላይ ትልቅ
ይህችውላችሁ ሀረር‼️ ሐረር የትላንት ታሪኳን ብቻ እየተረከች የምትኖር ከተማ መሆኗ አብቅቷል! 👉ዛሬ ሐረር የፍቅርና የመቻቻል ከተማ ብቻ ሳትሆን የውበትና የልማትም ተምሳሌት ጭምር ሆናለች። ዛሬ የሐረር ልጅነት ከምንጊዜውም በላይ ትልቅ "ብራንድ" ሆኖ ወጥቷል። 📍ሰሞኑን እግር የጣለው እንግዳ በከተማችን አዲስ ገፅታ ተገርሞ ካደረግነው ጭውውት በጥቂቱ፦ 👉 እንግዳው፦ (በግርምት ዙሪያውን እያየ) "ለመሆኑ ሐረር ምን ነካት? እንዴት ነው እንዲህ በለውጥ አብራ ያማረባት?" 👉 እኔ፦ (በኩራት ፈገግ ብዬ) "ሐረር እኮ የጥንት ሙሽራ ናት፤ ዛሬ ግን አዲስ ጌጥ ጨምራ ቀረበች። ያያችሁት ለውጥ የሐረርን ክብር ከዘመናዊ ውበት ጋር ያዋሃደ የልፋታችን ውጤት ነው።" 👉 እንግዳው፦ "በእውነት ድንቅ ነው! መንገዶቹ፣ መብራቱ፣ የከተማዋ ፅዳትና ድምቀት... ሐረርን ሌላ ከተማ አድርጓታል።" 👉 እኔ፦ አዎ! ከንግግር ባለፈ በተግባር የሚመራና የክልሏን ክብር የሚመጥን ራዕይ ሰንቆ ሌት ተቀን የሚሠራ መሪ ስላገኘን ዛሬ ሐረር እንዲህ አሸብርቃለች።ሐረር የትላንት ታሪኳን ብቻ እየተረከች የምትኖር ከተማ መሆኗ አብቅቷል። 👉 ዛሬ የሚታየው ፅዳቱ፣ ብርሃኑና የግንባታው ፍጥነት የዚህ አዲስ አስተሳሰብ ፍሬዎች ናቸው። ይህ ዝም ብሎ የቃል ድጋፍ ሳይሆን፤ የከተማዋን ክብር ለመመለስ የሚከፈል መስዋዕትነትና ሌት ተቀን የሚደረግ ጥብቅ ክትትል ነው። 📍ዛሬ ሐረርን የሚጎበኙ እንግዶች ሁሉ የሚሉት አንድ ነገር ብቻ ነው፦ "ሐረር ውብ ነች!" የከተማችን ለውጥና እድገት የሁላችንም ኩራት ነው። 👉 በሐረር ልጅነቴ ልዩ ክብር የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው? ወይስ እናንተም እንደ እኔ በኩራት ተሞልታችኋል? እንግዶች ስለ ሐረር ውበት ሲመሰክሩ ሰምታችሁ፣ በሐረር ልጅነታችሁ ልዩ ክብርና ኩራት የሚሰማችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ? ✍️ #አኒልመሀመድ

About