Anteneh | Pick Properties 🇪🇹 :
Apartment for sale at summit 72!
DIGITAL ካርታ የተዘጋጀለት
Full finished በካሬ 110,000 ብር 50%
Full finished በካሬ 100,000 ብር 100%
200 ካሬ Apartment
3 መኝታ ቤቶች | 1 የማብሰያ ክፍል | 2 መታጠቢያ ክፍል | 1 የሠራተኛ ክፍል | 1 የላውንደሪ ክፍል | 1 Store | 1 Reserved የመኪና ማቆሚያ | 1 በረንዳ
ጠቅላላ ዋጋ :- 22,000,000
50% :- 11,000,000
ጠቅላላ ዋጋ :- 20,000,000
እነዚህን 4 ነገሮች ሳታረጋግጡ 50% አሁን ከፍላችሁ ቀሪ 50% ያለምንም ወለድ በ 1 እና 2 ዓመት ክፍያ,የተመቻቸላቸው አፓርትመንቶች እንዳትገዙ!
1, ድርጅቱ የሪል እስቴት ፍቃድ የግንባታ ፍቃድ እና ካርታ
1, company's real estate license, a building permit, and a Title deed
2, የተናጥል ዲጂታል ካርታ
2, Individual digital title deed
3,የሽያጭ ውሉን አንብቦ መረዳት!
3,READ & UNDERSTAND THE SALES AGREEMENT!
4, ሙሉ ክፍያ ስትከፍሉ ስም ማዞር!
4, if you pay in full, make sure you transfer title deed!
2026-06-11 15:02:12