@aketemedoa: #ሶማሊያዊው ዳኛ በሌላ ኃላፊነት ተመልሰዋል። ከ23ተኛው የዓለም ዋንጫ በግፍ የተባረሩት ሶማሊያዊው ዳኛ ኦማር አርታን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታን በዳኝነት እንደሚመሩ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር አስታውቋል። በእግር ኳስ ኃላፊነታቸው ትልቁን እድል በማጣታቸው ተከፍተው የነበሩት የመኃል ዳኛ አሁን በአውሮፓ አሸናፊዎች አሸናፊ UEFA Super Cup በPSG እና በAstona Villa መካከል የሚደረገውን ጫወታ በመኃል ዳኝነት እንደሚመሩ ተገልጿል። በፊፋ ተመርጠው አሜሪካ ከገቡ በኋላ የተመለሱት አርታን በሳልዝበርግ ሜዳ የሚደረገውን ጨዋታ እንድመሩ መመረጣቸው በርካቶችን አስደስቷል። በሚካኤል አሊቦ (የመረብ ስፖርት ተንታኝ)#southafricatiktok🇿🇦 #nigeriantiktok🇳🇬 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Akee©️ťèmè🅰️🇪🇹🇬🇧
Akee©️ťèmè🅰️🇪🇹🇬🇧
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 11 June 2026 15:00:40 GMT
29347
2245
222
127

Music

Download

Comments

elhame869
elham 💥💫💊 :
🥺ለምድነዉ ደስ አለኝ✨️ከፍቶኝ ነበር ሲመለስ
2026-06-11 17:58:14
39
borian724
🇸🇴♥️🇾🇪عبد الناصر (نانا) :
"My dear brother from Ethiopia, distance and borders cannot change the respect and brotherhood we share. Wishing you happiness, success, and peace always🇸🇴❤️🇪🇹🫡
2026-06-12 18:29:57
4
dheman4091
dheman :
Thank you lovo itoobiya🇸🇴❤️❤️❤️
2026-06-12 02:09:36
26
beendiidkaraaso
BEENDIIDKA RAASO⚖️📿 :
Ethiopia 🇪🇹 my love ❤️from somalia 🇸🇴🫂🇩🇯
2026-06-12 09:53:57
4
bffnhfj
𝙨𝙤𝙛𝙩𝙮 𝙦𝙪𝙚𝙚𝙣👸 :
አልሀምዱሊላህ ደስሲል🥰🥰
2026-06-12 02:09:51
7
nabiba492
H ነኝ የባርሳዋ💙❤️ :
እኳን ደስ አለን አሳዝኖኝ ነበር🥺🥰🥰🥰
2026-06-11 19:09:54
8
amish_mahamud
Amish🇸🇴🦋 :
♥️
2026-06-12 06:37:17
6
buuba14
amaani :
@King maan1🇧🇸🥏:Thank you to all Ethiopians for your support.🇸🇴🇸🇴❤️❤️🇪🇹🇪🇹🥰🙏❤️
2026-06-12 12:26:59
2
daahir__laan
Daahir____laan🇨🇭🐪 :
King maan1:Thank you to all Ethiopians for your support.🇸🇴🇸🇴❤️❤️🇪🇹🇪🇹
2026-06-12 11:06:12
3
user3397702080078
MAHMUD ALI :
ወለሂ በጠምነው ደስ የለኝ
2026-06-12 06:15:21
4
To see more videos from user @aketemedoa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About