@ansthm: عليمن تدرسون فيزياء ؟ 😔🤏🏼 #طلاب_السادس #همام_التميمي #طلاب #السادس_الاعدادي #طلاب

هواجيس وسادس
هواجيس وسادس
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 11 June 2026 15:09:48 GMT
1627
100
3
34

Music

Download

Comments

rusul_2007
{ࢪسِݪ فَدَاެءٰ اެݪحِسِيَنِ🏴} :
راح اخذ الفديو بوية ابريني الذمة ❤️
2026-06-11 17:51:26
0
s_f4o2
"SAiF"! :
حسين محمد واحد فيزياء☝️
2026-06-11 15:45:47
0
rusul_2007
{ࢪسِݪ فَدَاެءٰ اެݪحِسِيَنِ🏴} :
حسين محمد
2026-06-11 17:51:13
0
To see more videos from user @ansthm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ካላንቺ በስተቀር 😇🩵 ✍️ተፈጥሮ ሳትሰስት ያለልክ በለገሰችው ድምፁ የተቹትን ሁሉ ሳይቀር በዙሪያው አሰባስቦ በሃሴት ያስጨፈረ የመድረክ ላይ ንጉስ እንደነበር ይነገርለታል፡፡ የሃገሪቱን ዘመናዊ ሙዚቃ በምርኮው ውስጥ ያዋለ ጀግናም ይሉታል፡፡ ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ 👑🙌 በዚህ ገነነ ኃይሌ በ99 ቆንጆ አርጎ በተጫወተው 'ካላንቺ በስተቀር' ሙዚቃ መልህቃችንን ስበን  በትዝታ ወደ ኋላ ተመልሰን የሙዚቃውን ንጉስ እናወሳዋለን🥰  (1933-2001)💔 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ከአባቱ ከአቶ ገሠሠ ወልደ ኪዳን እና ከእናቱ ጌጤ ጉርሙ መስከረም 17 ቀን 1933 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጠመንጃ ያዥ ሰፈር ተወለደ፡፡ ጋሽ ጥላሁን እናቱና አባቱ ስምምነት አጥተው ሲለያዩ ገና በስድስት ወሩ ወደ አያቱ ወሊሶ ሄደ፡፡  ጋሽ ጥላሁን በስድስት ወሩ የተለያትን አዲስ አበባ በጥበብ ጥሪ በ13 ዓመቱ እንደገና ተቀላቀላት፡፡ ሸገርም ቤት ለእንቦሳ ብላ ተቀበለችው፡፡ ጥበብ ከጥበበኛዋ ጋር ስትጀምር በ30 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ከግማሽ ምእተ ዓመት በላይ ተጋመደች፡፡  ከጅማሮው እስከ ፍፃሜው ያለውን የጋሽ ጥላሁንን የሙዚቃ ህይዎት በአራት ከፍለው የሚመለከቱት በርካቶች ናቸው፡፡ ከሃገር ፍቅር እስከ ዘበኛ ኦርኬስትራ፤ ከብሄራዊ ትያትር እስከ ካሴት ላይ ስራዎቹ ዘመኑን ከፋፍለው ያዩታል፡፡  ጋሽ ጥላሁን ከሙያ አቻዎቹ የሚለየው በዘመናት ሂደት በተቻለው ሁሉ በሙዚቃ ስራው ውስጥ እራሱን ከፍ እያደረገ መሄዱ ነው ይላሉ፡፡ ከአሁን በኋላ በቃው በሚባልበት ጊዜ በድንገት የሚያስደምም ስራ ይዞ ብቅ ይላል፡፡ ‹‹ጥላሁን በላብ እየተጠመቀ መድረክ ላይ ወጥቶ ሲዘፍን በአካባቢው መድፍ እንኳ ቢተኮስ አይሰማም›› ሲሉ አስተያየታቸውን የሚሰጡት አንጋፋው የግጥምና የዜማ ደራሲው አቶ ተስፋየ አበበ ናቸው፡፡  ጋሽ ጥላሁን በሙዚቃ ሙያው ከተሰለፈበት ጊዜ ጀምሮ ያልዳሰሳቸው ርዕሰ ጉዳዮች አልነበሩም፡፡ ስለእናት፣ ስለሃገር፣ ስለፍቅር፣ ስለጀግንነት፣ ስለውበት… ያልዘፈነበት ርዕሰ ጉዳይ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል፡፡ ለምሳሌ የሃገር ፍቅርን ከጀግንነት ጋር ሲያዋህደው                                 አጥንቴም ይከስከስ ደሜም ይፍሰስላት፣                                  አገሬን በጭራሽ አይደፍራትም ጠላት፡፡ ነበር ያለው፡፡  የጋሽ ጥላሁን የፍቅር ዜማዎች እምነትን፣ ድፍረትን፣ መስጠትን፣ መቀበልን፣ ማሸነፍን፣ ይቅርታን ምህረትን፣ ጥንካሬን እና መሰል ርዕሰ ጌዳዮችን በማንሳት የአድማጩን ህይዎት በየፈርጁ ይዳስስለት ነበር፡፡ በጥቅሉ የጋሽ ጥላሁን ዘፈኖች የፍቅረኞች የነፍስ መነጋገሪያ ቋንቋ ሆነው ከዘመን ዘመን ተሻግረው እስካለንበት ጊዜ ዘልቀዋል፡፡                                አራዊቱ ሁሉ ወጥቶ ቢከበኝም                              የህይዎቴ አጥር ነሽ ማንም አይነካኝም፡፡  ብሎ ሲያዜም ፍቅረኞች አንዳቸው ለአንዳቸው የህይዎት መከራ ከለላ ሆነው የመቆም ድፍረትን በውስጣቸው ፈጥሯል፡፡  በተለይም የበርካታ አድማጮቹን ቀልብ ገዝታ እስከ ዛሬየፍቅረኞችን የነገ ተስፋ የምታለመልመው የእኔ ፍቅር ምክሬን ስሚኝ እባክሽ፣  ማጣት እኮ ምንም አይደል አትሽሽ፡፡  አትመልከች ሱፍ አትይ መኪና፣  እኔም እገዛለሁ እድሌ ሲቃና፡፡ እድሌ ሲቃና ይቃናል እድልሽ፣  ገሸሽ አትበይኝ ሃብት የለውም ብለሽ፡፡ የሚለውን ሙዚቃውን ስናስታውስ እስከ ዛሬም ድረስ ከቁስ ፍቅር ላልተላቀቀው ትውልድ ማከሚያ ይሆናል፡፡  ለግማሽ ምዕተ ዓመት በሙዚቃው ማማ ንጉስ ለነበረው ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ብዙ ማለት ይቻል ይሆናል፤ ነገር ግን መጨረስ አይቻልም፡፡ ገና በአፍላ የሙዚቃ ዘመኑ በሲራክ ታደሰ የተደረሰውን ‹ትንፋሼን› ስንሰማ ከሕይዎትም በላይ ሞትን ያልዘነጋ ንጉስ መሆኑ እየገባን ከግጥሙ ቀንጨብ አድርገን በመስማት እንሰነባበት፡፡ ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ፣  ይህ ነው የሞትኩለት የእኔ ማስታዎሻ፡፡ ድምፃዊ ዘፋኝ ነኝ አንጎራጉራለሁ፣  ይሄነው ታሪኬ ሌላ ምን አውቃለሁ፡፡ ያስቀየምኩት ቢኖር የጠላኝ በቁሜ፣  ድምፄን ሰምቶ ያዝናል ለረገፈው አፅሜ፡፡   ዛሬ በህይዎት መኖር ባትችልም በኖርክባቸው ዓመታት የሰራሃቸው ስራዎችህ እንዘክርህ ዘንድ ግድ አለን መቼም አንረሳህም🙏 ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🙌🙏 @musictube 🇪🇹 #fyp  #ገነነሃይሌ #ካላንቺበስተቀር #musictube369 #ethiopianmusic

About