@bineylma4: አቤት ቀዮ 😁🌼❤️

የኪድዬ ልጅ ቢኒ
የኪድዬ ልጅ ቢኒ
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 11 June 2026 15:20:17 GMT
1406472
335991
10921
20944

Music

Download

Comments

amarech408
Ama :
yemarelehe
2026-08-01 20:48:19
0
barichiye
ባርችዬ የታደሰ ልጅ :
ምን አለ አንድ ተአምሩን ቢያሳይክ
2026-06-11 15:54:58
8245
a9479206
Aቾ :
እናቱን የሚወድ ወንድ እደኔ የሚወድ አለ ግን🌺🥰
2026-06-11 15:31:33
3820
mesi50162
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል ደግሞም ያሸንፋል🦋 :
እህቶችዬ እንደ ቢን አይነት ለልጆች አባት የሚሆን ባል ይስጠን🥺የምር ከልቤ ነው አሜን በሉ❤🙏
2026-06-11 15:57:20
1967
lijnatinael19
ልጀ ናቲ 🤴 :
አንተን የወለደች ማህፀን የትባርክች ናት❤️
2026-06-12 05:04:47
1351
aberash2397
nardos ዘ wonkishet😍💒 :
እዉይ የኔ ጨረቃ ድና ተፈዉሳ ቆማ ለማየት ያብቃን 🥺🥰
2026-06-11 17:00:04
933
saedehussen1
سعادة بنت بابا :
ያረብ አንተየምድር የሰማይ ባለቤት የሆንክ ጌታ ሰማይን ያለምሰሶያቆምክጌታ ያርብ እናታችንን አፍያዋንመልሰላት ያረብ 🤲🤲
2026-06-11 17:01:56
537
yezab.tgene
ተመሰገን 16🤲❤️ :
ኪዳነምህርት ታምርሽን አሳይን ለእነታችን🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-06-12 04:39:54
430
helentesfaye259
Helen ንስሯ 🦅⚡️ :
ምን አይነት መባረክ ነው እንደዚህ አይነት ልብ ታድለህ 🥰❤️
2026-06-11 20:27:22
150
usar110061
yona🔥⛓ :
2026-06-12 22:13:39
179
martasime2
Marti :
የእኛም አበባ ነች🥺
2026-06-12 04:14:19
401
1234.com048
𝙩𝙞𝙜𝙨𝙩🦋 :
እንዳንተ አይነት ልጅ የትም አይገኝም 🙏🙏
2026-06-12 05:21:09
220
samri25
samri25 :
እናቱ ነች መልሱልኝ በናታቹህ 🥺
2026-07-16 17:39:37
15
fafisamri
Fafi sam💃🖤 :
አምላኬ ሆይ ልጄን እንደዚ የተባረከ ልጅ አርግልኝ❤️🙏
2026-06-12 03:51:59
61
yebarokenat29
ሰላም ለኢትዮጵያ 🥰 :
የኔ እናት ቆንጆ ናት እግዚአብሔር ታሪኳን ቀይሮ አንድ ቀን ያልከውን አድርጋ ታስገርምሀለች🙏🙏🙏
2026-06-11 17:14:16
207
nebiyu2039
nebiyu :
ምንአይነት ፀጋ ነው የበዛልህ ዘርህ ይባረክ
2026-06-12 18:04:44
42
zolalastman
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
ስላሴ ይዳብሱልህ 🥰
2026-06-13 12:01:11
47
yamericaw
꧁ ልjj Ⓕⓤⓐⓓ ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊💥 :
የኔን comment የነካ እናቱ ሽአመት ያኑርለት🥺
2026-06-24 17:26:00
38
21jova
Ameen🙏 :
እስኪ እናቱን የሚወድ ወንድ like አድርገኝ
2026-06-25 05:55:24
9
elani6650
Tsion :
ቅዱስ ጊዮርጊስ ታሪክ ቀያሪ ነዉና የሆነ ታአምርይፍጠርልሕ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-12 01:17:49
47
user450125452
user450125452 :
ሺ ቢደረደር ምን ያደርጋል እንዳንተ ዓይነቱ አንድ ይበቃል❤️❤️
2026-06-24 20:23:35
9
etafe21
ManEndenat :
አንተን ባየሁ ቁጥር እንባዬ ይፈሳል እድለኛ ነህ ንፁህ ልብ አለህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እናትህን ወደቀደመ ጤንነታቸው መልሶ ደስታህን ያብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏❤ማን እንደ እናት ❤
2026-06-26 20:13:43
14
user8295952424704
bity hailu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ እድሜ ይስጥልህ በምህረት እጁ ይዳብስልህ
2026-06-11 17:31:10
28
selamwdbok6
focus on your dream ❤❤ :
ማን ነው እንደ እኔ መልካምነቱ የሚያስለቅሰው እመ ኣምላክ ምሉእ ብርሃን ትስጥህ እመ ቤዛዊት ኣለም ታኣምርወዋ ታሳይህ
2026-06-11 18:50:05
72
To see more videos from user @bineylma4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About