@khilx_academy: ባለፈ ክረምት ገንዘብ አይሰራም! 📌 ገንዘብ ለመስራት ወይም ቢዝነስ ለመጀመር ብዙ ነገር እስኪሟላላችሁ እየጠበቃችሁ ነበር። Actually ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ፣ቢሮ ወይም ሰራተኛ ሳይሆን እናንተ ነው የምታስፈልጉት። 🎯 ባለፈ ክረምት ቢዝነስ አይጀመርም! በዘንድሮ ክረምት ግን በክተት በክረምት የ3 ቀን ነፃ ኦንላይን ኤቨንት ቢዝነስ ከዜሮ በ12ሳምንት ውስጥ እንዴት እንደምጀምሩ አሳያችኋለሁ። በኤቨንቱ ላይ ስትመጡ ✅ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆኜ ያለገንዘብ፣ሰራተኛ እና የራሴን ቢዝነስ የጀመርኩበትን ሲስተም በነፃ ታገኛላችሁ። ✅ የራሳችሁን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልጋችሁን ነፃ የ3ቀን ኦላይን training ትወስዳላችሁ። ✅ በኤቨንቱ ላይ ስትሳተፉ የ15ሺ ብር ዋጋ ያለው ስጦታ ታገኛላችሁ። ✅ ኤቨንቱ ላይ ስትመዘገቡ የራሳችሁን ቢዝነስ እንድጀምሩ የሚያደርጋችን Exclusive ዶክመንቶችን እንሰጣችኋለን። ✅ ለአንድ እድለኛ ሰው ደግሞ የ100ሺ ብር እና ከዮናስ ጋር Business Coffee talk ይኖረዋል። ሀምሌ 1፣2 እና 3 በኦንላይን ኤቨንት ላይ እንከተት! ፈጥናችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ 👉 bio ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ #mohanbessa #yonile #kitetbekiremt #khilxacademy
KhilX Academy
Region: ET
Thursday 11 June 2026 15:43:40 GMT
Music
Download
Comments
NAFYAD :
okey
2026-06-12 10:33:08
0
Eden Demisse :
we'll.
2026-06-12 08:43:18
0
GECH :
Where is the sign up
2026-06-11 18:16:28
1
Eyerusalem G149 :
Where is the sign up
2026-06-12 08:44:28
0
a :
hi
2026-06-11 17:17:51
0
Elfaz :
okey bro 🥺
2026-06-12 06:31:22
0
qamemann :
natii.toltaa..brooo
2026-06-12 05:53:27
0
wase :
esh
2026-06-11 16:07:25
0
Y_L :
Thank you
2026-06-11 20:01:36
0
Beka keku :
Sign up yetale?
2026-06-12 11:22:54
0
me and my :
sign up
2026-06-12 06:54:35
0
hayu :
sign up yetal please
2026-06-12 15:24:58
0
@cheru Ag jm :
sign up
2026-06-12 12:50:49
0
Hiwot Resin &Craft🦋🦋 :
አይ yoni አኔ ግን ሁሌ challenge አጀምራለዉ ግን ትንሽ ቆይቼ ይሰለቸኛል, ከዛ አንደ ኖርማል ነገር ይተዋል, አኔ 2018 አ. ም ሲገባ አቅዴ vedio edditing ተምሬ ችሎታ ያላት የ social media management አጀምራለዉ ብዬ ነበር ቃል የገባሁት ነገር ግን ትንሽ የ ገንዘብ አጥረትም ነበረብኝ ena የ ቅጥር ስራ ላይም ስለሆንኩ ጊዜዬን አንደፈለኩ መጠቀም ከባድ ነበር ብቻ ጊዜዉ ሄደ አናም ቢያንስ ከ ጎን ለስራ ብዬ epoxy ሰልጥኘ ስራ ጀመርኩ ነገር ግን አሁንም የ social media አጠቃቀሜ ena consistency አጥረት ይዞኝ ይሄዉ አሁንም ተመልሼ የ ድሮዉ ማንነቴ አስሮኛል??? አናም please አባክህ አራሷን መለወጥ የምትፈልግ አንስት ነኝ ትንሽ ፑሽ አናም ሕልሜን አንደማሳካዉ ግን 100%አርግጠኛ, ነኝ 🙏🙏🙏
2026-06-11 15:55:59
0
creater. searche. insight :
Alseram alegni
2026-06-11 17:42:37
0
🤣Just laughter😂 :
👌👌👌
2026-06-12 07:09:25
0
shewa16@Tbakey :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 14:18:52
0
Ibsaa Yohannis Dajane :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 14:01:32
0
Ñŝ õñď 🇪🇹🇪🇹✈️✈️🇨🇦🇨🇦 🕋 :
🥰🥰🥰
2026-06-12 15:44:44
0
To see more videos from user @khilx_academy, please go to the Tikwm
homepage.