@kellylandvlog: የስራ እድል ለሁሉም! በህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች የሰው ኃይል ይፈለጋል። የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም በማስጠበቅ ህጋዊ በሆነ መንገድ ወደ ውጪ ሀገር ለመስራት የሚፈልጉ አመልካቾች እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን። 🚧 የሞያ ዘርፎች፦ 🔹የጥበቃ ሰራተኛ 🔹ፅዳት ሰራተኛ 🔹አጠቃላይ ረዳት 🔹የሲቪል ግንባታ ረዳት 🔹የኮንስትራክሽን ዕለታዊ ሰራተኛ / ረዳት 🔹ኤሌክትሪሻን / የኤሌክትሪክ ባለሙያ 🔹ቧንቧ ሰራተኛ / የቧንቧ ባለሙያ 🔹የኤር ኮንዲሽነር ባለሙያ 🔹ብየዳ ሰራተኛ / የብየዳ ባለሙያ 🔹የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ 🔹ግንብ ሰራተኛ / የድንጋይና ጡብ ግንባታ ባለሙያ 🔹ቀለም ቀቢ 🔹ምርጋትና ልስን ሰራተኛ 🔹የጂፕሰም ባለሙያ 🔹የፎርምወርክ አናጺ / የማገር አናጺ 🔹የአሉሚኒየም ስራ ባለሙያ 🔹ላሚኔተር / የላሜራ ስራ ባለሙያ 🔹ማጠናቀቂያ ስራ ባለሙያ 🔹የብረት መዋቅር ሰራተኛ 🔹ስካፎልዲንግ ሰራተኛ 🔹ሪገር እና ምልክት ሰጪ 🔹የመጋዘን እቃ ማሸግ 🔹የፋብሪካ ሰራተኛ 🔹የጭነት አውራጅና ጫኝ ሰራተኛ 🔹የሞተር/ሳይክል አሽከርካሪ 🔹የሲቪል ፎርማን / የሳይት ተቆጣጣሪ 🔹የሲቪል ረዳት ፎርማን / የቡድን መሪ ✅ ለመመዝገብ Labor ID ካሎት ይህን link in bio ተጠቅመው መመዝገብ። Labor ID ከሌሎት የሚከተሉትን ሂደቶች ይከተሉ፦ 1. በ lmis.gov.et ይመዝገቡ። 2. በአቅራቢያዎ ባለ የአንድ ማዕከል (ወረዳ ወይም ቀበሌ) በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ ይስጡ እና የሰራተኛነት መለያ ቁጥር (Labor ID) ይያዙ። 3. Labor ID ካገኙ በኋላ በተሰጠው የማመልከቻ ማስፈንጠሪያ ገብተው መረጃዎትን በትክክል ሞልተው ያመልክቱ። #kellyinternationaljobhub #kellylandopportunity #kellylandvlog #የአረብሀገርየስራማስታወቂያ #bequelmisjobs
ከፖድካስት🎙️
Region: ET
Thursday 11 June 2026 16:11:05 GMT
Music
Download
Comments
Tg Ab :
ስ
2026-06-16 10:22:02
0
ማመንአላህነው :
ሀይ,በይኚ
2026-06-13 21:14:20
1
real tocker :
almunium technican
2026-06-15 18:19:11
1
Ahmed Muhamed :
አለሁኝ
2026-06-14 03:16:18
1
meskerm tesfaya0948417843ሹሩባ :
የት ነው
2026-06-16 14:29:21
0
Jo :
የትነው
2026-06-13 03:22:48
1
amu :
air-conditioner Technician
2026-06-15 11:41:57
0
sintayhu :
የት ነው
2026-06-15 12:00:41
0
tesfa feleke fikade :
እኔአለሁ
2026-06-13 17:02:29
1
Tg Ab :
ሰላም
2026-06-16 10:21:50
0
ማመንአላህነው :
ቀለም,አለሁ,,
2026-06-13 21:14:04
1
Hamza Ahmad mammad :
alleny
2026-06-14 19:38:21
1
AA se :
አላዉ 👌👌👌👌👌👌👌
2026-06-12 14:20:00
1
ንጉስ ነው አባቴ :
ኤሌክትሪሻን አለሁ የት ነው
2026-06-13 19:10:47
1
habib :
redat
2026-06-12 16:12:24
1
የተመታ ላይፍ@🇪🇹 :
የሽፍርና👍 አለሁ
2026-06-13 09:42:35
1
user8223600357462 :
በጽዳት
2026-06-12 19:36:08
1
king 8{👑👑👑👑sami👑👑👑👑} :
ፅዳት
2026-06-15 16:06:46
0
abreham Aberham :
ዋጋቸውንም
2026-06-14 22:23:48
0
ማመንአላህነው :
ቀለም እችላለሁ,
2026-06-15 18:57:05
0
Hamza Ahmad mammad :
pasport
2026-06-14 19:38:14
0
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አናጺ አለሁ
2026-06-16 16:55:29
0
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ____ነው። :
እውነት
2026-06-14 22:14:02
0
Meden_tinsae :
photograph yeleshem ?
2026-06-14 21:36:31
0
Hamza Ahmad mammad :
hunat nw
2026-06-14 19:37:57
0
To see more videos from user @kellylandvlog, please go to the Tikwm
homepage.