@user1137245818342: Replying to @user11557343875841

ሁሉም ትክክል የሆነበጊዜ
ሁሉም ትክክል የሆነበጊዜ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 11 June 2026 16:32:54 GMT
90686
2838
775
151

Music

Download

Comments

deresawsed
ኡስማን ከጊራና☝❤♥💯 :
የኔውድ እህት ሁላችንም አሏህ ቢዴብቅልንጅ ሁሉም ወጀለኛነው ያውም በዚህ ዘመን ብቻ አች አሏህን ከልብሽ ይቅርታ ጠይቂ ሠዎችን አትስሚ ብዙ ሊወሩ ስለሚችሉ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-11 17:34:54
94
.jj6555
አልሀምዱሊላህ :
ከቲክቶክ ጥፊማሬ እስኪረሡሺ ዲረስ የኛሠው የ ያዘውን አይለቅም ♥️
2026-06-13 08:52:17
38
m9019469bhi
➶𝑙𝑖𝑔➹Mቾ➷ታዛቢዋ➶💫 :
ምን ሁና ነው አስረዱኝ
2026-06-18 06:20:53
1
lyu18081
ልዮ ሴት 🦋🍫 :
ተው ግን እህቶቼ አትፍረዱ🥺🥺
2026-06-11 17:26:44
51
maribhygtfrd
አክተሯ😂😒 :
የኔ ውድ ኧረ ምን ሁነሽ ነው🥺🥺ኮሜንታትሮችን እንዳሠሚ🥺
2026-06-12 14:52:24
14
user3784359272131
ድል ላማራ :
ወላሂእርዲነበር
2026-06-12 03:55:55
10
user1600270992552
ኡሙ አብድላህ :
ጀግና ነሽ እህቴ አብሽሪ ሰውኮ የሸይጧን አስተሳስብ እያሰበ ነው ያለው ያአላህ አይዞሽ እህቴቴ
2026-06-18 10:32:14
4
m74631589
❥𝐑༄ፋፋጯ ♣🇹🇷𝄢 :
እፍረት ከኛ ነው 😁
2026-06-13 09:37:01
3
.hafiza11
ኡሙ Hafiza :
አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ምንም አልልሸም እኔ😭😭😭😭😭
2026-06-11 19:27:46
11
zeharayimana962
ام زينب ان شاء الله❤️❤️ :
ለልጆችሽ ኑሪ ማማዬ ወደአሏህ ተመለሽ ሙዚቃ አታዳምጭ እሽ የኔ እህት🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷
2026-06-12 00:05:30
7
cha333334
ያልተፈታ ህልም :
ጀግና ነሽ ጠንካራ መሆን አለብሽ እህትዬ አይዞሽ
2026-06-11 20:12:57
9
uesr3577645678
سبيح بيحمدربيك💬💬 :
እረ የሰው ክፉት ካልተመቸሺ የፈለግሺውን መወሰን መብትሺ ነው ዝም በያቸው አይዞሺ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-11 17:10:54
5
tramanhlan8
ኮኪ💚💛❤️ :
የኔውድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-12 11:34:25
1
user4938538806966
እሙ ፎዚያ :
አይዞሸ😥😥😥
2026-06-11 17:22:13
1
abdllhjaoud
abdullha :
ትክክል
2026-06-11 19:09:50
1
tramanhlan8
ኮኪ💚💛❤️ :
አይዞሸአህቴ😭😭😭😭😭
2026-06-12 11:34:04
1
user6113917952362
Aነኝ ወሎዬዋ :
አትፍረዱ እህቶቸ 🥺🥺🥺
2026-06-11 23:25:35
1
user36973430534801
ሁሱነኝሰዉአክባራዉ❤🐅🤟 :
አላህያበርታሽእህቴ ሰውንአትስሚ😢
2026-06-13 18:49:11
3
sadahusan629
black,life🔐🔐🌑🇸🇦🇸🇦🇸🇦🌑 :
እህየሠውክፋትግንያሧንውስጥማንአወቀው🥺🥺
2026-06-11 17:17:53
2
user3501472600466
ዙዙ💃የወግድዋ💃😂🤫 :
አቤትሰውእኮመርዝነው🥺🥺🥺
2026-06-13 07:24:52
1
habebahabeba1205
ንሥራ..የ.S.sis🦅 :
የኔውድለምንአችሥደሥተኛአ ትአላህየቀደረውነገርሥለሆ.ነደደሥተኛሁኝ.እሽ.ዝበያትያገርልጅ🥹🥰🦅☺️
2026-06-18 11:13:59
1
user18722597929337
ይርጋ :
የኔ ዉድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭
2026-06-12 07:10:51
1
zeharew
m :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰አይዞሺ
2026-06-11 17:22:06
1
To see more videos from user @user1137245818342, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About