@micki_aweke2: #አዲሱታርጋ #ሰኔ04 #0949252627በስራሰአትመደወልትችላላቹ

Micki Aweke
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 June 2026 16:41:33 GMT
197241
14934
954
5093

Music

Download

Comments

minkemand
ምን? ከማን? :
ለጉቦ የተከፈለን ህገወጥ ክፍያ ከመደበኛ ክፍያ ጋር ማነጻጸር ተገቢ አይደለም!
2026-06-11 19:44:06
465
user108400609
jemi1213 :
የኔ ወንድም እኔ ራይድ ስራተኛ ግን ገንዘቡ ከየት ይመጣል የቤት ክራይ ከፍለን ልጅ አስተምረን ምን ሁኑ ነው የሚለን መንግስት ቆይ ግብር ከፍለን መሰለኝ የምንኖረው ስርተን አፍር ግጠን እኮ ነው የምናመጣው ብር ሸምጥጠን አይደለም ኧረ ወዴት እንሂድ
2026-06-11 17:14:06
433
user6100290278421
Neguse Z :
addis biones hidazi tagabinew
2026-06-12 05:55:16
0
daniel_2dm
DanielD :
ታርጋውን ውጪ ነው የሚያሳድረው ወይስ ማታ ፈቶ ይዞት ይገባል
2026-06-11 19:57:23
140
jemal2328
jemal :
መንገስት በግድ አምጹ እያለን ነው።
2026-06-11 21:33:48
100
ermias_tsige
Ermias Tsige :
ሙሉ ላሜራ እኮ 3800 ነው 😳
2026-06-11 20:00:38
68
andamlakshinber4
aster :
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ አንዳምላክ ሽንብር እባላለሁ። ለነበራ መኪናዎች መመርያዉ አስገዳጂ ሊሆን የሚችልበት አመክንዮ የለም።
2026-06-11 16:54:56
140
user81281062908446
Dagi :
ጉድ እኮ ነው! አሁን ዘግይቶም ቢሆን እየገባኝ ያለው ነገር!😳😳😁😳 የመንግስት ባለስልጣን ለመሆን ልዩ መስፈርቱ አለማሰብ ነው!
2026-06-11 21:49:13
45
anjilu1919
@melak :
ለኔ ዘረፋ ነው የያዙት
2026-06-11 16:48:13
80
natnialemebret
Natniale Mebret :
ወንድሜ ልክ ብለሀል ለአሮጌ መኪና 56000 በጣም ከባድ ነው
2026-06-11 18:52:59
46
merwa4670
Sidra :
የመንግስት 9ሺህ ብር ከፍሎ የግል 56ሺህ ብር ??🤔አንድ በመሆን በsocial media ዘመቻ መከፈት አለበት 56k የተጋነነ ነውይህ ህዝብ አላብድ ያላቹ ይመስላል መለያ ሰሌዳ መቀየር ሲጀመር የመንግስት ፍላጎት ነው። ስለዚ እናንተ መቀየር በሰኛቹ ግዜ መቀየር ትችላላቹ ህዝቡ ግን መጀመርያም ከፍሎ ለያዘው ሰሌዳ 56000 የሚከፍልበት ምክንያት ምንድነው?
2026-06-11 17:36:53
73
ethiocollection_
Ethio collection :
እኔ ቀይር ካሉኝ መኪናውን ማቆሜ ነው 😢😢😢
2026-06-11 17:00:01
27
minilik5632
Minilik :
ለአንድ መኪና ሰሌዳ ሁለት ጊዜ የምንከፍልበት ምክንያት አይታየኝም ።ተገቢም አይደለም ።
2026-06-11 18:08:39
24
dantu118
The Game :
ለምንድነው ፌር የሆነው! እረ ህዝቡን አምባገነንነት አታለማምዱት!
2026-06-11 17:26:26
19
user8067987426151
user8067987426151 :
yes ewunet new
2026-06-11 17:00:54
1
jemal2328
jemal :
መንግስት በግድ ህዝቡን ተነስ አምጽ እያለን ነው።
2026-06-11 21:35:41
30
wubetu_a
abi :
Thank u 🙏🙏🙏
2026-06-11 16:48:43
1
dawitbefkadu4
dawitbefkadu :
arfe new brother
2026-06-11 21:59:37
0
habitamugizawlole4
H G L አትፍረድ :
fair አይደለም
2026-06-12 04:13:35
7
alemu_2
Alemu :
በጣም ተሳስተሃል። ከዚህ በፊት የታርጋ ህትመት ባለመኖሩ የተነሳ የተፈጠረውን ውድነት እንደአግባብ ቆጥረህ ለአዲስ ተሽከርካሪ ፌር ዋጋ ነው ማለትህ ስህተት ነው። ሰው የሚፈልገውን ነገር ሲያጣ በውድ መግዛቱን ተመልክተህ 56ሺህ ይመጥናቸዋል ማለት ተገቢ አይደለም። በውድ ዋጋ ስትገዛ ስለኖርክ የአሁኑን ዋጋ ውድ ነው ብለህ አታማርር አይባልም። በችግር ሰአት ህግ ሚዛን አይደለም።
2026-06-12 00:44:20
10
derebeke
Dere Beke :
እሺ ይሁን ግን መንግስት ከባንክ ጋር ያያይዝልን በ5አመት ተከፍሎ እሚያልቅ።
2026-06-11 22:31:28
12
21..23gg
user21232729 :
እኔ አልቀይርም ታክሲ እጠቀማለሁ ....ቀን እስኪያልፍ
2026-06-11 17:11:16
16
gojjamademe
Gojjamademe :
ለነባሮች በቅናሽ ወይም በነጻ የሚቀየር ይመስለኛል።
2026-06-11 17:11:20
116
theanonymous4848gmail.co
ጎምዛዛው 🔒 :
መንግስት ገንዘብ መዝረፊያ ዘዴ ከትራንስፖርት ውጪ ማሰብ አቅቶታል ገና ሲጀምር የነዳጅ መኪና አይገባም አለ ቀጥሎ አሮጌ መኪና ሊወጣ ይቸላል አለ ቀጥሎ ደሞ የመኪና ጭስ መጠን ይለካል አለ የትራፊክ ቅጣጡት ከእጥፍ በላይ ጨመረው ይሄም አልበቃውም መንጃ ፍቃድ ሲጠፋ ሲታደስ ታርጋ ሲዘዋወር ያለውን ዋጋ ጨመረው ቀጥሎ ደሞ እነዳዲስ መንጃ ፍቃድ ትማራላችሁ አለ አሁን ደሞ ታርጋ ቀይሩ ይሄ አሁን ምን ይባላል?
2026-06-11 21:40:56
11
richhabeshadress
Mel💚💛❤️ :
ሰሌዳ እኮ የመንግስት ኑው ለምን ይሄን ያህል ይከፈላል ነገ መልሱ ሲለን ለምሳሌ አሮጌውስ ሲወስድ ብር ይመልስልናል
2026-06-11 16:55:14
20
To see more videos from user @micki_aweke2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About