@henokproperties: ለ1997 እና 2005 ቆጣቢዋቸ ቃል በተግባር በከተማ አስተዳደሩ በልዮ ትኩረት በመገንባት ላይ የሚገኙት የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በመዲናዋ በመንግስት ቀጥተኛ በጀት በመገንባት ላይ ካሉት ሳይቶች መካከል በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ስር የሚገኙት ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያለው የቱሉ ዲምቱ እና ወርቁ ሰፈር ሳይቶች በተለወጠ የሥራ ባህል በ7/24 በተቀመጠው ጊዜ ለማጠናቀቅ በልዮ ትኩረት ያለእረፍት በጥራትና በፍጥነት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ በሚያደርግ የመሰረተ ልማት ግንባታዎችን ባሟላ መልኩ ግንባታው በተጠናከረ መልኩ በተያያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የማጠናቀቂያ ስራዎች በጥሩ አፈፃፀም እየተከናወነ ይገኛሉ ። ግንባታቸው በበጀት ዓመቱ በነሃሴ ወር የተጀመሩ ሲሆን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ ( AASTU) በማማከር ምቹ የሆኑ መኖሪያ ቤቶች መንደር እየተገነቡ ይገኛሉ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ:- https://linktr.ee/aahdc ሰኔ 2 ቀን 2018 ዓ/ም የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
HenokProperties
Region: ET
Thursday 11 June 2026 17:03:28 GMT
Music
Download
Comments
teddywub26 :
እግዚአብሔር ይርዳን
2026-06-12 07:33:24
8
anonymous :
የአላህ ወፈቀን🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 04:17:11
4
alhamdulillah :
yet new
2026-06-12 14:45:17
0
⚓️ 𝗔𝗡𝗖𝗛𝗢𝗥 𝗛𝗢𝗠𝗘𝗦 🏛️ :
Be strong
2026-06-12 03:03:06
2
shemshu :
አላሕ ወፍቀኝ
2026-06-12 06:07:04
1
Senite Abera :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እርዳኝ አደራህን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 17:00:49
0
ልጅ ሚናስ :
መድሐኒዓለም አባቴ ገላግለኝ
2026-06-12 07:31:11
3
Deju Kolfe Boxing🥊🥊 :
የት ሳይት ነው
2026-06-12 04:54:55
1
እህቴ ኤልሳ :
ናፈቀኝ እጣው
2026-06-12 06:09:07
2
zaza :
አምላኬ እርዳን
2026-06-12 15:57:47
0
Dese Ethiopian :
የት ነው
2026-06-12 05:00:27
0
one tech ekectric11 :
le doctors nw bro
2026-06-12 18:09:52
0
አለም 27 :
መዲየ አረ አሎህ በለኝ የንየ አባት
2026-06-12 17:38:35
0
ኡሚ (እናቴ) :
ኧረ ያረቢ እንዳታልፈኝ
2026-06-12 15:49:55
0
iroh :
yet nw
2026-06-12 04:12:17
0
user4823033861077 :
fetari mn ysanhal
2026-06-12 12:48:03
0
faye :
እጣው መቼ ነው
2026-06-12 07:43:28
0
salameaweke1 :
የ አላህ ሳአድኔ ያረብ
2026-06-12 11:00:48
0
🌼 ጊዜ ለኩሉ 🎭 :
meche ywetal?
2026-06-11 19:47:19
0
Kidist G. :
👍👍👍
2026-06-11 17:40:19
2
koye feche community :
🥰🥰
2026-06-11 19:49:00
1
Yared :
🥰🥰🥰
2026-06-11 17:31:09
1
dagnu :
👍
2026-06-12 06:29:17
0
woyni :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 03:53:34
0
Slam Muche :
🙏🙏🙏
2026-06-12 19:40:00
0
To see more videos from user @henokproperties, please go to the Tikwm
homepage.