@melaldereje: June 11

ሜላል
ሜላል
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 June 2026 17:24:13 GMT
113362
8926
137
948

Music

Download

Comments

lijnatty3
Lij Natty :
ቡርኪናፋሶ ምን ብለው ቢፀልዩ እኛ ደሞ ምን ሰርተን ብንረገም ነው ይሄን 🎷 የላከብን😭
2026-06-11 17:33:11
71
mrkidaa
Kidan :
Dictator is dictator, and a solider can't lead a country.
2026-06-11 17:35:32
32
tsegaw55
tsegesh :
you're forgetting the french will never let him flourish and have peace
2026-06-12 09:10:26
1
abd6898
Addis Name :
እኛ የቡርኪና ፋሶ ህዝብ ታድሎ ምርጥ መሪ አላቸው እንላለን እነሱ ደሞ በ ኢትዮጲያ ህዝብ ይቀናሉ ዶር አብይ የሚባል ምርጥ መሪ አላቸው ይላሉ እሺ ማን ነው ትክክል ? አይ አፍሪካ
2026-06-11 18:18:10
20
the.hard.truth60
The hard truth :
his policy is totally fallacious, in the sens that, he freed country from France. But, again tranferd to Russia. Too, he has been facing direct deplomatic clashes with great power like USA. Thus, if doing so is the intreset of such power, great power like USA will remove him from power with in a times span. In short he is illusionary guy!
2026-06-13 10:33:54
1
amanchucha16gmail.com
Chorrie Sedoma :
አብዛኞቹ ማጠቀሻ መረጃዎችሽ ምዕራባዊያን ተኮር ናቸው፥ በመሆኑም በተወሰነ መልኩ ባያዝድ ናቸው
2026-06-12 12:58:39
4
dagi...16
Dagim Birhanu :
block 20 coffee house bulbula 12:30 - 1:00🥰
2026-06-12 07:53:45
1
eyob.automotive
job :
ቡርኪናፋሳዊያን ሳይሆን ቡርኪናቤ በሉን ብለዋል ሜሉ።
2026-06-11 17:55:21
4
tf95232
💊 $ 💵$ 💊 :
አንድ እዳ የሌለባት ሃገር🥰
2026-06-13 05:15:52
1
mitiku7704
Mitiku :
አሸባሪ የሚባል ማንኛውንም አካል መሳሪያ ማምረቻ የላቸውም። ታዲያ ማን ያስታጥቃቸዋል? ተተኳሽ በፍጥነት አላቂ ነው። ማን ነው የሚሸጥላቸው?
2026-06-13 17:47:41
1
user1746513200492
user1746513200492 :
ከአቢይ ውሸት የእሱ ደግንነት ለአፍሪካ ጀግና ነው
2026-06-13 16:59:53
1
ibnufullan1
seya machionary&tools :
ere melly video repost argilng👌
2026-06-11 18:47:51
0
asrat.ket
asrat ket :
አንቺ እኮ አንበሳ ነሽ የኛ ቲክቶከሮች ትራወሬ ሀገሪቱን አውሮፓ ያረጋት ነው የሚያስመሠሉት እውነቱ ግን ይህ ነው
2026-06-13 00:10:22
3
aspan2610
dosab :
gn what about know he is selling to Russia
2026-06-12 01:11:12
0
tame.thegreatbg
blue is a color :
ሰላም! ሰላም! ያው ይህ የቲክቶክ አካውንት በጣም ብዙ መረጃዎችን ሲያቀብለን ቆይቶአል። ነገር ግን አንዳንድ ስቶሪዎች ፖስት በሚደረጉበት ጊዜ ለአይነ ስውራን ተደራሽ አይደሉምና እንደዚህ በድምጽ በተደጋጋሚ ብትከሰቺ ቆንጆ ነው። ከዛ ባለፈ ከዛሀራ ጋር አንዳንዴ ላይቭ ስትገቡም አያችኋለሁና በጣም ነው የምወድሽ። እይታሽንም በጣም ነው የማደንቀው ለማለት ያህል ነው። በዚህ አጋጣሚ ከሴቶች በዚህ በፖለቲካ ጉዳይ አንቺና ዛሃራ በጣም ደሳስ የሚሉ መረጃዎች የምታቀርቡልንና በዚህ አጋጣሚ ክበሩልን በርቺ ለማለት ያሕል ነው።
2026-06-11 21:43:31
5
negasikirstos2
negasi kiristos :
ibrahim trorea is good person in africa
2026-06-13 17:46:11
0
kiyaemati
kiya :
ሜላል When I watch your videos, I feel like I've found something I've been looking for...
2026-06-13 19:47:50
0
ethiop647
Malcomx39 :
I love ❤️captain 🧑‍✈️Ibrahim treure all African hero 🥰🥰🥰 from Ethiopia 🇪🇹
2026-06-12 03:51:16
1
zelalem_alemayehu1
Zola Alex :
ቢሆንም ሲቪል መንግስት ይሻላል
2026-06-12 08:56:22
1
nivra_drova
Nivra🌊 :
yeanchi idea bazed on europeian ideology please mejemria ke europe ena ke america xenate ena were atweri🙏
2026-06-12 02:37:35
2
user11007395967455
Daniel worku :
ኢትዩጵያ ውስጥ ብዙ አድናቂ አለው ግን ሰውዬው ብቁ አይደለም
2026-06-11 18:20:02
4
jrgjgvrrdghkursxbkgfscf
1846 :
ከኛ 100 ጊዜ ከኛ ይሻላሉ
2026-06-11 17:36:19
2
user8821533052275
Clickk Ethiopia :
ያንቺ ቪዲዮ በራሱ በconspiracy የተቀሸበ ነው። እውነታውን ለማወቅ እዚህ ያሉ ኢትዮጵያዊያንን ጠይቂ እስቲ። የአለም ሚዲያ በምዕራብውያን እጅ እስከሆነ ድረስ ማንም አዎንታዊ ነገሩን እንዲያስተጋባ አልጠብቅም።
2026-06-11 22:17:06
4
abdurintc5t
abdurintc5t :
mincish mindinew
2026-06-11 17:43:39
0
kkk1234240
k :
first
2026-06-11 17:27:39
0
To see more videos from user @melaldereje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About