@meda_sky1: ሁሌም ፈገግ ብሎ ማለፍ" ነው😆፡፡ አንዳንድ ጊዜ በህይወትህ ውስጥ ሁሉንም ነገር ማየት፣ መስማትና መታዘብህ አይቀርም፡፡ የሰዎችን አካሄድ፣ የቃላቶቻቸውን መለዋወጥ እና የሴራቸውን መብዛት ስታይ ትገረም ይሆናል... ግን ምርጥ ምላሽህ "ፈገግ ብሎ ማለፍ" ነው፡፡ እንዳየህ እንዳልሰማህ፣ እንዳልተገረምክ ሁንና ለራስህ ሰላም ስትል ንፁህ ፈገግታህን ብቻ ስጣቸው:: ምክንያቱም ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ጉልበት ያባክናል ከሁሉ በላይ ያንተ ሰላም ውድ ነው።

Meda_sky 🔭
Meda_sky 🔭
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 June 2026 17:49:23 GMT
7136
579
11
40

Music

Download

Comments

afrata.alemu
afrat alemu :
enasa 👍
2026-06-12 08:22:26
0
lammi.tamme
@ŀãmï :
2026-06-11 17:54:03
0
mrwash.addis2
Abudi :
👌👌👌
2026-06-11 19:01:47
0
mikialeazenaw
mikiale :
are bakh
2026-06-11 19:02:34
0
nardosme4043
🌹Nardina 💎 :
😏😏✌️
2026-06-11 21:28:49
0
buruke2414
@buruke..... :
🤝🤝
2026-06-11 18:08:51
0
ehetey7
tinsu🔥 :
😁😁😁
2026-06-11 18:57:36
0
eyu_16_16
Eyerusalem :
👍👍
2026-06-11 18:53:38
0
user16866065232813
wosene asmamawu :
👌👌👌
2026-06-12 10:15:43
0
gajawit50
ፈንቅል 🦋 :
❤️❤️❤️
2026-06-11 17:51:38
0
febenpomy
Feben Pomy 🌞🌻 :
@🤝
2026-06-12 12:04:58
0
To see more videos from user @meda_sky1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About