@pazi1221: ሰላም ለሁላችሁ ይሁን በመታሰሬ ለተጨነቃችሁ በሙሉ ዛሬ ተፈትቻለሁ፡፡ በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ድምፅ የሆናችሁኝ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን፣ ውሉደ ብርሃን ምእመናን ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡፡ በአካል መጥታችሁ ለጠየቃችሁኝ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት አመራሮች፣ የማዕከላዊ ጎንደር ማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች፣ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አመራሮች፣ የጎንደር የመጻሕፍት ትርጓሜ ቤትና የአቋቋም የምስክር መምህራንና ደቀመዛሙርት፣ የጎንደር ዩንቨርሲቲ መምህራን፣ የደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ በአታ ለማርያም ማኅበረ ካህናትና የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት፣ በጠቅላላው የጎንደር ከተማ ወጣቶች ሁሉ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ፡፡#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹
ጳዝዮን ዝክረ ቅዱሳን🦅⚡️
Region: LB
Thursday 11 June 2026 17:56:37 GMT
Music
Download
Comments
Smart 💒Orthodox tewahedo :
ተመሰገን ፈጣሪ ህይ 🥰🥰🥰የቀረቱንም አሰባቸው 🙏🙏🙏
2026-06-12 08:05:54
18
6177 :
እግዚአቡሔረ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 05:06:06
7
sew limsel :
thank you gad
2026-06-12 14:26:14
0
Tig..🌸16 :
ተመስገን 🥰❤🙏
2026-06-12 10:03:10
2
21❤️29 :
ተመሥገን የኔጌታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-11 18:19:15
9
Ganat Gigi :
እግዚአብሔር ይመስገን የሌሎቹንም መልካም ዜና እንደእርሶ ያሰማን አሜን ተመስገን
2026-06-12 10:02:27
2
⛪️✝️Hanna ⛪️✝️ :
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
2026-06-11 19:37:56
2
MAGI❤ :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-12 10:09:50
1
💪ytbarek💪 የድንግል🙏 ባርያ☦️21☦️ :
እስይ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 08:04:30
2
ሀገረ21_ክርስቶስ27 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-12 17:53:04
0
Abraham adisa :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-12 17:59:23
0
ዳሳሺ(sabrute :
ተመሰገን መዳህኔአለም ሌሎቹም ይፈቱልን🥰🥰
2026-06-12 18:00:51
0
miki :
እሰይ ተመስገን አምላክ
2026-06-12 18:51:05
0
Balemahateb negn aawo ⛪️ :
Ellllllllllllllllllllllllll❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 11:27:45
0
እመንጅ አትፍራ :
ተመስገን🥰🥰🥰
2026-06-12 17:44:28
0
አስቻለች የአቤል እናት አ🥰🥰🥰🥰❤❤ :
ተመስገን🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 17:42:33
0
ሮዝ ጥበብ :
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
2026-06-12 17:53:12
0
Gebre Silassie :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-12 04:11:36
1
ኦርቶዶክሳዊት መዕዛ ✝️ 💚💛❤የጋይንቷ :
መምህሬ 🥺
2026-06-11 21:01:35
1
ቃል ስጋ ሆነ :
ተመስገን🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 16:55:38
0
የሙሉ ሸጋ እናት :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-12 18:01:02
0
elsa :
ተመስገን🥰🥰🥰
2026-06-12 16:55:03
0
kidist kidist :
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 17:42:23
0
ሚስጥር ስላሴ :
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 17:27:25
0
ሱራፍየል💚💒🤲🤲🤲💒🌹🌹🌺🌺💚 :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
2026-06-11 18:17:11
0
To see more videos from user @pazi1221, please go to the Tikwm
homepage.