@novam045: መልካም አከራዮችም አሉ ደግሞ ሁሉንም አይደለም ግን እንደዚህ አይነት የምትፈፅሙ አከራዩች እንጀራችሁ ይድረቅ☺️። @Kimbifida @Bemni😎 @netsi❤ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #fypシ゚ #oromotiktok #chrstiantiktok

nova workneh
nova workneh
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 June 2026 20:00:09 GMT
422516
25573
507
2011

Music

Download

Comments

maziya.fekere
Maziya Fekere :
ሁሉም አይደለም የተባረኩም አሉ የሰው ልጅ ደግሞ ጋኔል አይባልም
2026-06-12 08:56:19
252
tsigereda.wondmagan
አሜን :
ውይ የኔ አከራይ ተባረኪ ከአለሽ እጥፍ በላይ ይጨምርላችሁ❤️የኔ ልበ መልካም 3 እርጉዝ ተከራይ እያለ እኛም በክራይነው የመጀመሪያን የወለድኩት ውለጂ ትለኛለች ውሃ አስቀምጦ ለመቅዳት ከሌሉ ቀድታነው የምጠብቀው 🙏
2026-06-12 05:04:54
269
mesi_yearsema
mesi 21 27❤️❤️🙏🙏 :
አው አይለፍላቸው
2026-06-12 07:12:29
242
ema61695
ማስመሰል የከበደው እንደ እኔ :
እኔ ደሞ ተከራይ መሆኔን አላውቀውም
2026-06-17 06:28:21
33
m_a_r_k_55
MARK :
wuy እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው 🙌🥺
2026-06-11 20:04:42
253
martialman6
Martial man 6 :
አላህ ኮሪደር ይግጠማቸው
2026-06-12 19:56:00
58
rodas76o
Rodas🦋🦋 :
እረ እኔ የምኖርበት በጣም ምርጥ ሰው ናቸው ማርያምን 🥰🥰🥰
2026-06-12 11:25:07
33
user7083872479782
user7083872479782 :
አይባልም
2026-06-12 07:41:18
16
sarasarasara030
sara sara :
በጣም አይለፍላቸው
2026-06-12 08:17:43
24
meron9870
Urjii(ኮኮብ)🥰 :
እኔማ ተረትራታለዉ😳
2026-06-12 06:00:48
5
shenpoems
ሼን ✍️ :
የኔ አከራይ ግን ደግነት ብቻ ሳይሆን ትህትናዋ ራሱ ልብ ይገዛል 🙏🙏🙏
2026-07-11 21:04:59
7
mulye908
Mulye :
ምን አይነት ሰዉ አለ እወነተሽን ነዉ እህቴ
2026-06-12 04:19:06
14
mulu_gojam
ሙሉ ጎጃም :
የኔን አከራዮች አይወክልም የኔ አከራዮች መልካም ሠዉ ናቸዉ 🥰
2026-06-12 19:06:15
10
emakiya158
vina :
አሜን አይለፍላቼው የተረገሙ
2026-06-12 17:37:48
15
hamel.084
Hamelmal :
እዉነት ነው የኔ ሁሉ ነገር
2026-06-12 08:33:55
8
tgst1612
tgst1612 :
የኔዋ ግን ጥሩ ነች
2026-06-12 06:28:57
9
alme.yesuf
ማመን እግዚአብሒር ነው :
የኔአከራይወች እናት እና አባት ናቸው
2026-06-12 11:33:18
8
reeyuke
reeyuke :
አሜን አይለፍላቸው?!
2026-06-12 11:31:39
6
chachimask1
chachimask1 :
የኔዎቹስ እግዚአብሔር ይመስገን እንደውም እኔ ነኝ አከራይ የምመስለው
2026-06-12 06:36:52
14
aezeb0
aezeb :
የኔ እህት በጣም ልክ ነሽ በጣም የተረገሙ ናቸው
2026-06-12 17:34:15
8
millu630
@milli121821 :
tiktok atetkemem bmen manition laregatt ...
2026-06-12 03:47:20
12
user140612240804
rediet :
አሜን አሜን ተቃጥያለሁ እኔ
2026-06-12 04:43:05
9
abayshiferaw
የሔመን እናት🥰🥰🥰 :
የኔ አከራዮች መልካሞች ናቸው በጣም🥰🥰🥰
2026-06-12 06:00:44
7
user7576925826251
user7576925826251 :
ተይ ሁሉም አደለም ሀ
2026-06-12 03:53:04
10
1neday1234
ויליאם פיטר :
2026-06-12 03:40:18
5
To see more videos from user @novam045, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About