@g21ts: አንዱ ፍቅረኛዬ ተለየቺኝ ብሎ ራሱን ሊገድል ከቤተክርስትያን ጓሮ ካለ ጫካ ሲጣደፍ ይገባል።ሙሉ ተስፋውን ጥሎባት ሊያገባት ሽማግሌ ሊልክ ሳለ መከዳቱ ደሞ አንገብግቦታል ብቻ አንድ ግንድ ላይ ሸምቀቆ አስሮ ሊሰቀል እየተሰናዳ..... "ልትሞት ነው???ጥሩ ዘይደካል!!!" የሚል ድምፅ ሰምቶ ዞር አለ አከባቢው ላይ ግን ማንም የለም እንደገና ገመዱን አንገቱ ውስጥ ሊያስገባ ሲታገል "ፈሪ ነህ!!!ፈሪ ከሞቱ ውጪ ምንም አይታየውም!!!" ማነህ አንተ!!አለ መሞቱን ትቶ ድምፁ ወዳለበት እየተጠጋ....ይሄኔ አንድ ሰው ቁጥቋጦ ስር ተቀምጦ ያየዋል ፊቱ ሙሉ በአደጋ የቆሳሰለ አይን የሌለው እግሩ ላይ ብዙ ጨርቅ የጠመጠመ ድሪቱ የደረበ ከጥቁረቱ የተነሳ የሚያስፈራ ሰው ነው እኔ ኤፍሬም ነኝ።የሆነ ጊዜ እውቅ ሙዚቀኛ እና ባለጠጋ የነበርኩኝ።ግን አንዲት ሴት ላይ ወደቅኩ።አፈቀርኳት።ሁሉ ነገሬን ሰጠኋት።የሚያሳዝነው ግን አንድ ቀን ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት አደጋ ቤታችን ነደደ እኔ ውጪ ስለነበርኩኝ እሷን ለማትረፍ እሳት ውስጥ ገባሁ እኔ ተቃጥዬ እሷን አተረፍኳት ከዛ ወዲህ እንዲ ሆንኩ ስራውም ቀረ ንብረቴም ወደመ እሷም በወራት ውስጥ እኔን ትታ ሌላ አገባች።አንተም አመጣጥህ የሞት ይመስላል ዋሸሁ?? አልዋሸህም እኔም ፍቆረኛዬ ከድታኝ ነው..አለ ወጣቱ ረገብ እያለ ይገባኛል.... የሆነ ጊዜ ጥርስ የሆኑን ሳቅ የሰጡን ጣፋጭን ህይወት እንድናላምጥ የረዱን ሰወች ይረግፉና በድድ ያስቀሩናል። ፈገግታ ይሸሸናል ድባቴ ይከበናል ግን አንድ ነገር አስተውል... ርግብ ጥርስ ባይኖራትም የፈጠራትን አምና ጥሬዋን ትውጣለች... እኛም ወዳጅ ዘመድ ፍቅረኛ ሰው ሁሉ ቢሸሸን እግዚአብሔርን አምነን እንኖራለን!!!ለርግብ ጥርስ የነሳት ሰስቶ ሳይሆን ተአምሩን ሊገልጥባት ነው እኛንም ወዳጅ ሲነሳን ጠልቶን ሳይሆን አባትነቱ እንዲገባን ከሱ በላይ የሰውን መውደድ እንዳናስበልጥ ነው።ወንድሜ ርግብ ሁን ጥርስ ሳይኖርህ መዋጥ ወዳጅ ሲርቅህ በራስ መኖርን ልመድ.....ይህ የተደገፍኩት መቃብር ያቺ በክፉ ቀኔ ጥላኝ የሄደችውን ሴት መቃብር ነው።በገዛ ባሏ ተገላ መሞቷን ሰምቻለሁ...እኔ ግን ያኔም ቂም አልያዝኩባትም አንተም በበደሉህ ላይ ቂም አትያዝ እራስህን አትጉዳ ኖረህ ያልወደደችህን ስትሞት አታገኛትም ወዳጄ ብዙ ተስፋ ያለው ወጣት ራሱ ላይ ሲወስን ሞት ይስቃል እግዜር ደሞ ያዝናል በል ተመለስ.... ይልቅ ኑር ይልቅ እንኑር ነገ ሌላ ቀን ነው

ይሁን ለበጎ ነው😌🥀
ይሁን ለበጎ ነው😌🥀
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 11 June 2026 20:16:56 GMT
9191
767
31
228

Music

Download

Comments

samrawit92058
ድንግል ማርያም ሩፍታ ልበይ 🙏💜 :
ኣሜን🥰🙏
2026-06-12 03:25:47
1
user8406352053462
user8406352053462 :
🥰🥰🥰🥰🥰wooooow
2026-06-12 10:34:25
0
user1475337793406
M የድንግል ልጅ :
መዝሙሩ ማርያምን 🥺🙏🙏🙏
2026-06-12 10:24:22
0
user674055544829384
አመተ ማርያም :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ከቦታው ላይ ያለው እሰኪመሰለኝ ድርስ ያነበብኩት እህት ወድሞቸ ማሰተዋሉን ያድለን አሜን 🥰🥰🥰
2026-06-12 11:38:34
1
user63055729519966
ቱቱ :
መዝሙሩን ሙሉውን በፈጠራችሁ 🥰🥰🥰
2026-06-12 09:59:36
1
yegiwergis23
ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ :
መዝሙሩ🥺🥺🥺
2026-06-11 21:14:07
1
user2315614705468
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
2026-06-12 10:09:33
0
robelasamenow
Robi12 :
Thanks, zemariw mawek ychalal
2026-06-12 12:58:00
0
meriab253
እንዴሀፂያቴ አይሁንብኝ :
ትልቅ ትምህርትነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 02:06:20
0
zinu.yeabush
Zinu Yeabush :
አሜን ብያለሀ
2026-06-12 11:19:03
0
user9693613849918
እናትዋ ጎደር :
ትልቅ ትምህርት😥😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-11 21:31:52
0
mryam.enate
😍ያተ ልሁን ብቻ :
ቃለህይወት ያስማልን እህታችን 🥰🥰ግን😭
2026-06-12 04:06:39
0
kbnsh.kbnsh
መድህናአለም አባቴ ❷❼💚💛❤️ :
🙏🙏🙏
2026-06-12 11:48:23
0
tina561413
God's with me always 🙏 💖 :
🙏🙏🙏
2026-06-12 10:21:46
0
user2076234430081
ቡሩህ ተስፋ አለኚ :
🙏🙏🙏
2026-06-12 10:12:17
0
user2022986576251
ኤፍራታ ✝️⛪🇨🇬✅✅ :
🥰
2026-06-12 12:36:33
0
m2593015
M :
🥰🥰🥰👏
2026-06-12 10:45:29
0
user6399716183839
ሳራ የመሲሁልጅ፡ :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 10:46:43
0
tiktok.comhasit
hasit lwule :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 12:46:53
0
.qld68
ያድሠባዋ ንግስ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 04:21:40
0
yamalekenew
malefiy :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-12 09:13:23
0
maru76397
Maru :
🙏🙏🙏
2026-06-12 03:56:52
0
user48907660
እንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም :
🙏🙏🙏🙏🥰🥰😭😭
2026-06-12 10:51:47
0
user2983013955854
ለሁሉም ጊዜ አለው :
🙏🙏🙏
2026-06-12 01:39:54
0
_259841
♱𝄞šቾ የሚካኤል ልጅ🤲🥺●──★♱𝄞 :
🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-11 21:06:34
0
To see more videos from user @g21ts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About