@tdt3321575:

ዶክተርየው
ዶክተርየው
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 June 2026 07:53:57 GMT
21825
1161
163
274

Music

Download

Comments

mulalem1730
ENGODYE :
የኔ ወርቅ አባት ነፍሦትን ይማርልኝ ደጉ እሩሩሁ አዛኙ በቃ ቃል የለኝም 15 አመት ተቆጠረ እንደቀልድ
2026-06-12 08:08:06
12
halenseyefu
Halen Seyefu :
አልደረስኩባቸውም ለትንሽ አምላካየው ዛሬም አልተወኝም ኦፋ አብኮ ጌታዬ ባይኖር ዛሬ ጥሪኝ አፈር ነበርኩ የኔጌታ ዘላለም ንገስልኝ የደአ አባት ያላዋቂ አባት ነእ 🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 14:13:56
3
endaye1234
endane :
የኔ አባት የአለም መብራት በረከት ይደርብን
2026-06-15 19:57:46
0
user679746036936
nuna :
@አባባዬ ዛሬ ቀና ብለው ቢያዮት ደስ ይለኝ ነበር ያለም አባት የድሐ አባት ድሐና ሐብታም በሽተኛና ጤነኛ እማይለዩት ሑሉ እኩላቸው ሐይማኖትና ጎሳ የማይለዩት ሑሉ እኩላቸው መአድ ዘርግተው ጮማ ና ቁርጥ ለአለም ያበሉበት በቆቦ በሖልመራ በሲባ በሸሮ በኩሜ አምላካቸው እፋ አቡኮ የብድ ሰሰለት የሚፈታ ያልጋ ቁራኛ የሚያድን በየቤቱ የናት አባትን የሚያስታርቅ ሐገርን የሚወድ ሐገርን ሰላም የሚሰጥ ፍቅር የሚወድ በሐቅ መንገድ የሚወድ የምድርንም የሰማይንም የሚያሳምር ከተማሩት ከሊቃውቶቹ ከተማሩት የላቀ የተቸገረን ከችግር የሚያወጣ ደግና እሩሩ ለአለም የሚተርፍ የሑሉንም ሐይማኖት የሚከብር የፈጣሪኔ መንገድ የሚያስተካክል የተከበረና ደግ አባት ነው አባባ ለአለም ምዴል ናቸው እኔም የፉሪው ና የዳቤው ወሰን ጋላ ልጅ ነኝ ያሳደገኝ ያዳነኝ የደጉ የወሰንዬ ልጅ ነኝ ስለወሰንዬም ስለእናታችንም ሰለባለአምላኳ ታሪክ ይዘን እንቀርባለን እስከመጨረሻው አብቡት ያባባዬ አምላክ አይለየን 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 11:12:17
7
meba.ye.wesen.lij
መባ የበሻሻው የወሰን ልጅ ⚖️6 :
አባባ የህዝብ አባት ነበሩ!ዛሬም አምላካቸውን አልተወንም🥹🥹 የመልካም ሰው ስም መቼም አይጠፉም🤲🤲🤲
2026-06-12 11:18:35
7
wende.getachew7
Wende Getachew :
2026-06-12 21:25:11
0
mahletgebru1373
Mahi selam💚💛❤️🎶Egna Bet M🎶 :
የድሃ አባት እርሶን በማጣታችን እኛ ጎደለብን💔 እርሶን የሚመስል ፈፅሞ አይፈጠርም / አይተካም 💔ፈጣሪ ነፍሶት ከፃድቃን ሰማዓታት ጎን ያስቀምጥልን 👏👏👏👏
2026-06-13 18:50:50
4
tamerat.teshome6
Tamerat Teshome :
አባባ 🥰 አሁንም ደጅዎ አልተዘጋም ተመስገን
2026-06-14 03:43:31
2
sosi0715
sos :
አባቴ አምላኮት ይድረስልን ዘላለም እናከብሮታለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-12 10:49:20
2
munadereje0
muna amen :
አሜን ይለመነን🥰🥰🥰
2026-06-12 15:13:24
2
same7562
same :
አባቴ ስሞትን ጠርቼ ያጣሁት የለም ነብሶትን በገነት ያኑርልን
2026-06-12 16:55:36
2
wendwesengemechu
wendwesengemechu :
አባታችን ጋሻችን
2026-06-12 15:06:02
1
geta.tamre
Geta Tamre :
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-13 05:12:05
1
sami135907
የሃድራ ልጆች 🤲🤲❤️❤️ :
አባቴ በገነት ያኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-12 08:52:32
2
firewasnakech
fira Crazy :
አባ ነብስ ይማር ለቤተሰቦችክ ባጠቃላይ መፅናናትን እመኛለሁ። አንተ ደግ ሰው ነብስ ካፀደ ገነት ትረፍ 😭😭
2026-06-13 05:49:18
1
user2251529165384
123456 :
አቶገረሱመጀን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-06-12 10:30:38
1
yerommussa
yerom :
amen amen nebsoten begenat yargelen ababa
2026-06-12 08:34:26
1
wende.getachew7
Wende Getachew :
የሰው ጌታ ገረሱ ጂዳ
2026-06-12 21:23:56
1
dachasa.girmaa3
Dachasa Girmaa :
አባታች ጋሻመከታችን አምላካቸው የለመነንእ ኦፋ አባጨፌ
2026-06-12 16:01:34
1
freyot56
Freyot :
አባቴ ነብስ በሰላም በሀብርአም እቅፍ ትቀመጥልን
2026-06-12 09:42:51
2
user1673959201303
konjet tefera :
አሜን አምላካቸው ይለመን
2026-06-12 12:52:12
1
user2627704065613
user2627@EMAY :
አሜንየሁመሻሻ
2026-06-19 05:57:40
0
germamemekuriya
usergermsh :
amen amen
2026-06-20 14:14:12
0
adis318
user5468148834603 :
amen amen 😘😘😘
2026-06-21 13:26:00
0
abiyo335
Abiyo :
leel leel
2026-06-12 07:56:56
0
To see more videos from user @tdt3321575, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About