@ethio.music.80.90:

Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Ethio Music የ80ዎቹ ና የ90ዎቹ ትዝታ
Open In TikTok:
Region: SO
Friday 12 June 2026 08:26:06 GMT
262798
24871
322
4970

Music

Download

Comments

united9111
GGMU :
አያልፍም ሳይሆን ጥያቄው እንዴት ሆኖ ያልፋል ነው
2026-06-13 00:24:48
7
user313487783
Edu kenu💕🕊 :
አምናለው ያለሁበት ሁኔታ ያልፋል
2026-06-15 03:39:07
30
nitsihitassefa
nitsihit :
ስለ ነገ ስለትላንት እያሰብን ስንቱን ዛሬ አስበላን 💞
2026-06-12 16:41:12
20
rahel.grma7
Rahel grma :
ማለፍ ያልፋል አዎ ግን ጥሎ የሚያልፈው ጠባሳስ 😳 ሁሉም ትዝታ እኮኮኮኮ መልካም ላይሆን ይችላል!
2026-06-16 10:44:29
26
hirut2929
Hirut :
ምን ሆኘ ነዉ 100ጊዜ የሰማሁት🥰🥰🥰
2026-06-26 17:41:06
11
user8400845934392
Kusha :
ድንቅ የሆነ ንግግር👍💯
2026-06-20 14:49:04
5
bic1214
ራስ :
2018 የሰማሁት ማፅናኛ ቃል
2026-06-13 19:24:38
6
user8187716748006
Teklu balcha :
እሚያፅናናኝ ቃል ቢኖር ያልፋል ምንም ነገር
2026-06-19 11:57:07
2
kemereya.hameza.w
kዬ ነኝ (ቀመር) :
አልፎ አየሁት እዉነትም ያልፋል ሳስታዉሰዉ ግን🥺🥺🥺
2026-06-13 20:55:55
4
gold73051
ምሕራኤል :
አልፎ ለማየት ያብቃኝ
2026-06-18 09:07:28
2
wide5510
hayat✝️✅😍 :
ሁሉም ያልፋል የሚል ቃል እንዴት እንዴት በዚህ ቃል ተጽናና 🥰
2026-08-02 09:01:42
1
yordanosayalew5
Jordi🦋🇱🇷🇪🇷 :
ህይወት መንገድ ናት .....ቀን አላት ታበቃለች
2026-06-15 22:05:59
3
abdulaziza085
ያንቺ ነገር :
አብዝቶ ይስጥህ ተስፋነው ውስጤን የሞላሀው
2026-06-13 18:23:40
3
db49m_0
dim :
Bless you brother
2026-06-16 21:40:52
0
teg.germa
16እናቴ✝️ :
ይቺ አመት እንዳልከው በሰላም ይለፍልን
2026-06-15 07:25:34
2
ebisamideksa
Ebo♏️ :
✌️✌️yaa man 100%
2026-06-19 05:14:17
1
genet8613
እነወየ ያደራ ልጆችሽ ለማን ተወሽን 💔😭 :
ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-13 23:12:04
2
senetayehujanewa
[email protected] :
እውነት አዋ ያልፋን
2026-06-21 15:55:54
1
betsiti3
betsiti3 :
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ልክ ብለሀል
2026-06-20 15:30:58
1
yrgalem68
ይርጉ ሓፈቲ ሰምሃል :
መቸ ነዉ ግን ሚልፈዉ😰
2026-06-14 07:22:31
1
geney571
Geney :
ትክክልሁሉምያልፋል👌👌👌
2026-06-18 09:21:17
1
yemariyam915
💎Hana seyfu አባቴ 💔⚡️ :
እስኪያልፍ ግን አለፋን
2026-06-13 17:15:17
1
selam.zeray98
selam zeray :
ትክክል ወንድሜ ሁሎም ይልፋል
2026-06-12 09:23:03
3
To see more videos from user @ethio.music.80.90, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About