@endofdays0808: በሰውነታችን ውስጥ የተደበቀው የመስቀል ምስጢር! 🧬✝️ (The Biological Cross Inside You). በሰውነታችን ውስጥ "ላሚኒን" (Laminin) የተባለ እጅግ ወሳኝ ፕሮቲን አለ። ያለ እሱ ቆዳችን፣ ጡንቻችን እና የውስጥ አካላታችን ሊጣበቁ አይችሉም.#ላሚኒን #የፈጣሪጥበብ #ሳይንስናእምነት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Friday 12 June 2026 10:34:13 GMT
82630
9854
328
3437

Music

Download

Comments

tina576731
TiNa :
Foods that support laminin include high-quality proteins like eggs, fish, lean meats, dairy, and soy, which provide key amino acids (glycine, proline, lysine). Colorful fruits and veggies—especially citrus, bell peppers, and tomatoes—supply vitamin C, crucial for laminin formation. Nuts, seeds, whole grains, and legumes add zinc, copper, and B vitamins that help too. A balanced, nutrient-rich diet keeps your body’s structural support system strong
2026-06-13 15:31:24
1
snap.sami
2 pac✌ :
መምህር ሮዳስ በያንዳንዳችን ደም ውስጥ አልፋና ኦሜጋ የሆነው የ አምላክ ስም ተፅፏል ያሉት የ ዩቲውብ ትምህርት አይቼ ነበር።
2026-06-12 13:34:17
72
bati798440
Bate :
ስለተመለሽ እዴት ደስ እዳለኝ🙏🙏🙏
2026-06-12 10:40:30
143
elyasmusema3
elu አቡሽ :
እህት ዓለም
2026-06-12 10:39:28
250
meswayit
meswayit :
ሰይጣን አድክሞኛል እና finally ሞት ሞት እየሸተተኝ ነው ወለተ ትንሳኤ ብለሽ ፀልይልኝ እንደምታደርጊው አውቃለሁ ጨለማ ውስጥ ብሆንም የ 2 አመት ልጅ አለችኝ ለሷ ሲል እንዲያቆየኝ ነገሪው አንችን ይሰማሻል ከቤቱ ከጠፍሁ 3 አመቴ ነው
2026-06-13 02:18:34
44
hayme192127
ሀይሚ ጎንደሬዋ👸☦️19⛪️ :
መስቀልን የሚጠሉ አሁን ደሞ ሌላ ትኩሳት😁
2026-06-12 18:12:54
26
hiyawsolomon
trap queen :
ክርሰቲያን መሆን መታደል ነው።
2026-06-12 11:57:36
50
user776984968
ፍርጄ😋😂😂 :
ሲገርም ዛሬ ሰማሁኝ ሙስሊሞች ምን ይሉ ይሆን ይሄን ሲሰሙ😂
2026-06-16 11:31:55
6
samri.931
ሳምሪ :
ለምንድነው ቶሎ ወደ ጭንቅላቴ ሙስሊሞች የመጡት😏😏 ሰምተው ይሆን🤔
2026-06-12 20:32:21
16
sewson.alemu
life is to short :
Hi End of Days, I hope you are doing well. I'm delighted to see that you're back. I was wondering if you've had the opportunity to watch the Netflix documentary Plastic Detox. If so, I would love to hear your thoughts and insights on it, as I always value your perspective on these important topics. Thank you so much for the time and effort you put into your videos. They are always informative, thought-provoking, and greatly appreciated. Wishing you all the best, and I look forward to your future content.
2026-06-13 01:45:04
6
alemaz214
selam 👐👐👐 :
ድንቅ ሴት. እንደው የማንበብ በረከትሽ ይደርብኝ የማስተዋልሽም።
2026-06-12 16:01:32
31
yeshua.st.michael
☦️ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ☦️ :
🙏🏽 ሰላም ለእናተ ይሁን ሙስሊም ወንድም እህቶቼ 🙆🏽‍♂️Comment ላይ አጣዋቹ 🥹
2026-06-12 19:07:56
6
adoniz668
አድና~Adina🤎☦️⛪ :
አይገርምሽም ዶምተር ሮዳስ ነግሮናል ይችን ክፍል ግን ልብ አላልኩምና አላስተዋልኩም እራስ ቅላችን እንዲሁም የሰው ልጅ ቁሞ እጁን ወደ ጎንና ጎን ሲዘረጋ የመስቀል ምስል እንዳለው ጭምር በዝርዝር ነግሮናል እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርክልን የኛ አስፈላጊ እንስት 🙏🏻🥰በዚሁ አጋጣሚ ስትጠፊ ፈልጌሽ ነበር ያልሽበት ሁኔታ አሳስቦኝ ፕሮፋይልሽን ለክፉም ለደጉም ብዬ ገና ሳትጠፊ አስቀምጫት ነበር በሷ ነው የፈለኩሽ 😁❤️‍🩹
2026-06-12 21:02:29
7
fiyameta501
🦋Ⓣ☦️አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😥🤲💙🥀 :
ክብር ለመድሐኒአለም🙏🙏የኔ ሴት❤🥰🥰🎀
2026-06-12 11:57:31
18
adddis23232
ጫልቱ :
የእግዚያብሔር ድንቅ ሰራ❤️❤️❤️❤️❤️መድሀኒያለም የአለሙ ቤዛ የእመቤቴ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጀ ❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭 አምነሀለው እሰከ ዘላለም እመቤቴ አማላጄ አምንሻለሁ እሰከ ዘላለም
2026-06-13 00:39:17
5
2510yodahe
sept🦋🦋🦋 :
ደሞ መጣሽልን እውቀት በእውቀት ልንሆን ነው ውዷ🥰🥰🥰
2026-06-12 18:46:31
19
yemaryam.21.yemar
Macriana 21✝️☦️❤️ :
አቤት እግዚያብሔር ግን ድንቅ እኮ ነው ❤️❤️❤️🙏🥰🥰እግዚያብሔር ይመስገን 🥰🙏🙏እኔ ጀግና በድጋሚ እንኳን ደና መጣሺ 🥰🥰🤗🤗
2026-06-12 19:07:36
6
woyinu20
ወይኑ የጌታ ልጅ ✝️💜👑 :
እየሱስ ያድናል ✝️🥰🥰
2026-06-12 16:57:12
8
senayetwondemu
Seni :
የኔ ውድ እህት ኑሪልን ይሄ ናፍቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልኝ🥰🥰
2026-06-12 16:01:44
5
saryi281
ሲነኩኝ አልወድም💚💛❤️ :
ኦኦኦኦኦኦኦ የሁልጊዜ የአምሮየ ጥያቄ ነበርሽ እና እንኳን ደና መጣሽ የኔ እንቁ የትንሽ ምሁረ እና ስለመጣሽ በጣም ደስስስስስ አለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘🫶🫶🫶🫶🫶🫶
2026-06-12 11:02:03
6
user146974719381
mahi,yenato :
ምን ይሳንሀል አባቴ🥰🥰🥰👌👌
2026-06-18 17:39:17
1
saraberu4
Sara :
ተባረኪ 🙏🙏
2026-06-13 06:15:09
1
ttmenor6
degefa :
እኔ ሳነብ በጣም ትልቅ ነው አንቺ ደሞ ትንሽ አልሻት ወይም አልገባኝ ይሆን.definition ደሞ paste አደረኩልሽ Laminins are large proteins found in the extracellular matrix, specifically within the basement membranes that support your skin, organs, muscles, and blood vessels
2026-06-12 21:17:42
0
biva.bivu
Biva Bivu :
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ እህት
2026-06-12 16:33:01
4
createserchinsight
ሻሎም16🦋🇪🇹🇨🇦 :
እሲቲ እህቴ ፀሎት አርጊልኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2026-06-13 14:05:15
1
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About