@menta.liboche: በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ፤ ሚስቱን ያስረግዛል:: (በእውቀቱ ስዩም እንደ ጊዜው መክፋት እንደ ግፉ መስፋት እንዳገሩ ክስመት እንዳገሬው ጥመት እንደሰው ጭካኔ፤ እንደ ልቡ ፍሬ ታምር ነው መትረፍሽ ፤ ታምር ነው መኖሬ:: የበጎ ሰው ሀሳብ ፤ ሲካድ እለት በለት ጉድጏድ ተምሶለት ሰብእና ሲቀበር፤ በዚህ ምድር መኖር ፤ አያስመኝም ነበር:: ምድሩ ሳር ቅጠሉ፤ በስጋት ተሞልቶ የማለዳው ሰማይ፤ እንዳንቀልባ ቀልቶ ታረደ ነደደ ከዘብጥያ ወጥቶ ዘብጥያ ወረደ የሚል ዜና ብቻ አየሩን ሲሞላው ሰው በገዛ ጥላው በርግጎ ሲሸበር በዚህ ምድር መኖር ፤አያስመኝም ነበር:: አዎ ለጊዜውም ቢሆን፤ ግፍ ያደነዝዛል በደል ያስተክዛል ጊዜም ጠብን ሽሮ፤ ወደ ፊት ይጏዛል በልብ ሰሌዳ ላይ ፤ቂም ይደበዝዛል በነገ ያመነ ልጁን ቀብሮ መጥቶ፤ ሚስቱን ያስረግዛል:: ይቅርታና ምህረት ፍቅርና ህብረት ከግፍ ጋር ፍልሚያቸው ፤ ቢሆን የሞት ሽረት ዳገት ይወጣሉ ፤ በንጥፍጣፊ አቅም የመኖር ፍላጎት ዘመም ይላል እንጂ ፤ ተገርስሶ አይወድቅም:: . . . #ግጥም #getem #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopia #poem

Mihret Diriba
Mihret Diriba
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 June 2026 11:13:28 GMT
114032
8812
65
1263

Music

Download

Comments

dawitpom
Dawit የግጥም ናዳ 📝📖 :
ግጥም የምትወዱ የኔን ገፅ ጎብኙ ❤
2026-07-09 18:03:58
8
gebreabo
Gebre Abo :
ግጥም በእውቄ ይፃፋት🙏🙏🙏
2026-08-04 19:59:46
0
abuu_yusra4baba
Daimin_aman :
ትክክል🥺
2026-06-13 21:42:50
18
woodkings123
ገጣሚው ገጠመ :
https://vt.tiktok.com/ZS4teSTbP/
2026-08-09 19:57:11
0
amare.beyene2
Amare Beyene :
ታምር
2026-07-15 17:35:09
0
abebe.yibeyin
Abebe Y :
🙏
2026-07-24 18:24:36
0
wolde.selamawit
Selamawit yewelde lij :
wow
2026-07-22 08:53:20
0
eto.daqw
ሰይድመሀሙድ :
ትክክል🙏
2026-07-30 19:29:06
0
mare09250
ayu :
❤️
2026-08-08 16:01:27
0
123qwerty3214
ምስክር :
ባያምንም ታረግዛለች !😳😳😳
2026-08-12 07:39:36
0
leikun72
Leikun :
100%👌👌👌👌👌👌
2026-08-13 06:37:51
0
birukketsela
bura :
በውቄ የዘመናችን ሎሬት
2026-08-05 22:31:23
2
gobena.beshah.shu
Gobena Beshah Shuramo :
እውነት ብለሀል ወንድሜ
2026-06-30 18:08:46
2
bezanesh.ayalew
Bezanesh Ayalew :
2026-06-27 14:33:37
2
mame_desiye
M D :
ትክክክክል
2026-07-06 10:37:22
0
abelmoges45
dj abu90s :
👍👍
2026-06-28 20:29:27
0
user3625334600707
user3625334600707 :
2026-06-27 16:37:02
1
seidibrahim9060
seya :
አይ ሀገሬ
2026-08-11 04:51:11
1
papaman040
yara :
ይቅርይበለን
2026-06-27 17:42:05
0
user6079307841110
ሊሊ ታምራት :
2026-07-05 00:00:33
0
nigateshale
nigatuteshale(ንጌ የእምየ ልጅ) :
በጣም
2026-06-13 18:53:47
3
yosephendeshaw4
yoseph endeshaw (j♣) :
በእዉቄ 👌
2026-06-17 23:25:47
3
To see more videos from user @menta.liboche, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About