@srka2121:

Sêrkē ዘ_ክርስቶስ
Sêrkē ዘ_ክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 12 June 2026 12:51:02 GMT
44813
3479
119
1004

Music

Download

Comments

user6351484661779
የደሙ ፍሬ :
አሁን ላይ ግን በገጠር አካባቢ ለዘመድ ነው የሚሰጡት ለዛውም ለቅርብ ዘመድ
2026-06-12 13:15:06
31
mekdes_ye_arsema6
የሸዋ ሐረግ❤️ :
የክርስትና እናታችን አክስቴ ነች
2026-06-13 09:24:34
8
mama123345678
ማርያምዬ እናቴ❤ :
የታላቅ እህቴልጅ አስቻለሁ🙄
2026-06-13 10:15:50
3
ykrykr5
ሰላም ለሀገሬ🇪🇹❤ :
እሺ የኔ አክስቴናት ምንላድርግ እስኪመልሱልኝ🥺
2026-06-13 13:39:34
1
organ_234
𝐊𝐨𝐫𝐚 :
ማነው እደኔ እድሜ 26 ደርሶ የቡቸ ዳቦ ክርስትና አባቱ የሚያመጣለት😁
2026-06-13 10:15:43
5
ayu.yetakliye.fire
አዩ ነኝ የክርስቶስ እስረኛ 2⃣4⃣ፃዲቁ ተክልዬ :
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ💞💞💞💞🙏
2026-06-12 22:45:57
12
lij.abby
መቶ :
yamigram naw eskzare alkim naber
2026-06-13 04:59:56
2
wan.dey04
ጠባቂዬ.ብርቱ.ነው :
እኔን ያነሳችኝ አክስቴ ናት እኔ ያነሳሁአት ደሞ ያክስቴን ልጅ ልጇን እኔ ነኝ ያነሳሁአት ግን ይቅር ይበለን በገጠር እውቀቱ የለንም😳
2026-06-13 07:41:31
1
ysmcdalrsbmskkafdskkvi
የሊማሊሞዋ :
አይቻልም በጭራሽ
2026-06-13 09:24:43
3
n5648185
ǰön̈ì 2+1=21 :
በመፅሓፍ ቅዱስ ይከለክላል አይከለክልም መልስ ስጠን
2026-06-13 12:24:44
0
mou.hc2
🇪🇹✝️𝐋𝐢𝐣 𝐌𝐞𝐤𝐝𝐢🇸🇦🎧 :
የናቴ እህት ነችኮ ክርስትና እናቴ
2026-06-13 10:28:38
0
tigist.shmelis
ማርያም እናቴ21 :
እኔ የአክስቴን ልጀ አንስቻለው ገጠር
2026-06-13 07:07:43
0
hiw.ash
Hiwi.Ashanafi :
እኔም የአክስቴን ልጅ ክርስትና አንስቻለሁ ባለማወቅ መምህር ምን ይሻለኛል
2026-06-13 07:12:47
0
strongwomantina21
ቲቲሻ ብሌን 🌄 :
ዘመድ ማንሳት ይቻላል እንደ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ግን የጎደኞቸ ልጆች ነው ያነሳሁት 22አመቴ ነው እስከ አሁን ግን ሀላፊነቴን እየተወጣሁ አይደለም 🥺🥺ከእንግድህ ግን እግዚአብሔር ጋ🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 10:46:10
0
dast836
dast :
እኔ.የወድሜን.አስቻለዉ.ምን.ላርግ.አሁን
2026-06-13 09:49:00
1
zem2129alazar.men
zem2129 :
በጎንደር በሁሉም ቦታዎች አላየሁም ።
2026-06-13 14:32:21
0
user979327556375
sara :
እኔ እናትና አባቴ ለሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊስ ነው የሰጡኝ ምንድን ነው ችግሩ
2026-06-13 13:35:48
0
smka_eyumezmureyamlakey
👸🏾ሕልናዊት✝️🛐 444 :
ዋይ ዋይ እና እስካሁን አክስቴ አጎቴ እያልን ያዝናቸው ያዙን ምን እናርግ አለማወቅ ኮ ገደል ያስገባል ግን ጥያቄ መፅሓፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሰዋል ወይስ እንዲሁ ከትውፊት ከባህል የመጣ ነው???
2026-06-13 07:05:41
0
jeshi.beeh
Nigat :
ene aksti nat yanesacigni. gud sminm atawukewum
2026-06-13 12:13:26
0
semng22
ስመኝሺ ራያ :
እኔም የዚህ ነገር ተቃዋሚ ነኝ
2026-06-13 12:42:37
0
azmera170
ኑሪልኝ እናቴ :
ያነሳን ሰወችስ🥺
2026-06-13 13:40:53
0
tigistdinquu
obsi yaa garaa kooo :
አረ እኔ የእህቴን ልጅ ክርስትና ኣንስቻለሁ 🥺🥺🥺🥺🥺 ምን ላድርግ ኣሁንም እህቴ እርጉዝ ናት ኣንቺዉ ኣንሺ እያሉኝ ነው
2026-06-13 14:51:23
0
btesfaeyeznebr2121
🦋M14✝️🦋 :
እኔ ኣክስቴ ናት ያነሳችኝ
2026-06-13 13:45:12
0
mhfdb1
👸🦋 :
ማለት እኔ አክስቴ ነች ያነሳችኝ እኔም የጎቴ ልጅ አነሳሁ😳
2026-06-13 12:50:36
0
besu.alem
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል :
እረ እኛ እስተናል
2026-06-13 07:33:01
0
To see more videos from user @srka2121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About