@user2037922458223:

rgbehadgu
rgbehadgu
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 June 2026 13:16:32 GMT
42436
974
82
103

Music

Download

Comments

zebest1612
ሰበይቲይ ኢድ በተክ :
መቸም የማይረሳ ታሪክ ስንቱን ጀግና የረገፈበት የጛደኝነት ጥግ ድረስ የፍቅር መስዋእትነት የታየበት እደ ዛሬ ሳይሆን እኔ ልቅደም እኔ ልቅደም እየተባለ የሃገር ፍቅር የጛደኝነት ፍቅር የነበረበት የጀግኖች ፍቅር ግን ተፅፎ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ ግደሞ ያልተፃፈለት ታሪክ ግን ደሞ እደዛሪ ሳይሆን የጀግኖች ጥግ የታየበት እነ ፀሮና ቁኒና ቁኒቱ ያሁሉ እነ33 እነ 21ጉና እነ13 እነ ፈንቅል ተውኝ ስቱን ላንሳ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😥😥😥
2026-06-14 11:26:10
7
user1169527879661
user1169527879661 :
አንዳም የጀግኔች ክ/ር 22ኛ እና 28ኛ ከመረብ እስከ አዲ ኳላ
2026-06-14 14:57:02
2
user1081580506748tomi
wedi ferede axum :
so very bituful
2026-06-13 08:31:38
0
user6084516291116
user6084516291116 ማዬ :
አስታውስ
2026-06-14 16:05:30
2
user8733036163904
እሙ ጌች :
እባካቹ በዛን ጊዜ የነበራቹ ወንድሜን አፍልጉኝ ሺፈራዉ ገብረ ስላሴ ይባላል እባካቹ የምታዉቁት የትግል ጓዱቹ ካላቹ እባካቹ አግዙኝ
2026-06-14 19:47:21
0
asefatesfaye4
ላኮመልዛ :
አይ 22ተኛ ንስር ክ/ጦር ባድመ ሽራሮ መረብ አይ ጊዜ ስንቱ አለፈ።
2026-06-14 15:34:00
1
ashenafi.bonsa3
Ashenafi Bonsa :
አይ ባዴመ ####የውሃ ጥማት ፤ ረሃብ ሰቃይ ሰንት ወጣት እንደ ቅጠል ዬረገፌባት ፤ አጉል ቦታ
2026-06-14 09:18:05
1
jon34777
jonyy :
አይ ባድመ 1990 እስከ 1992 ስንቱ ወጣት አለቀ ምንግዜም አይረሳም
2026-06-14 07:00:45
1
mekonenali622
Mekonen Ali :
22ኛ ነስር ክ/ጦር 2ኛብርጌድ ብርሀነ መስቀል የሚመራት ብርጌድ የነበረ ካለ
2026-06-14 15:58:14
1
semachew.addsie
Semachew Addsie :
አይጌዜ ስትንያሳያል
2026-06-14 19:38:27
0
blacktaiger21
City የመርጦው :
እኔም ትልቅ ሁኜ ትዝታ ገደለኝ። ሸራሮ ባድሜ ኋላነብይ ሰንበል ስንቱ ስንቱ ሜታ አቦ
2026-06-14 18:40:04
0
e.w513
E.W :
ሜታው
2026-06-14 18:49:37
0
user7245033255888
ግራት ኣዳም :
አረ ወይኔ 1992 አድኳላ 16 የምያስታዉስ ካለ ሳሙልኝ
2026-06-14 18:16:52
0
dechas13
dechas13 :
አይ 👍👍
2026-06-14 16:16:31
0
user5960595160972
ዦጋ ትግስቱ :
ባድሜ ሳባ ሆቴል
2026-06-14 16:02:52
0
mule.boss
Mule Boss :
31ክፍለጦር የክበቡ በአሸዋሚቀዘቅዘው ዳሽን ቢራ የሚቀርበው ለሁለት አንድሳጥን ነበር ሺላሎ፡፡
2026-06-14 18:07:23
0
user6084516291116
user6084516291116 ማዬ :
110ኛ ኮር አላችው
2026-06-14 16:06:49
1
blacktaiger21
City የመርጦው :
ሜታ አቦ
2026-06-14 18:36:54
0
kidane966
Dejen :
አይ ያቺ ዘመን እሁሁሁሁሁሁሁ
2026-06-14 21:21:16
0
abebeyigzaw3
Abebe Yigzaw :
ትዛለኝ ሚታ ቢራ የምናቀዘቅዘው ጆንያ አልብሰን ውሃ የምናርከፈክፈው ቡሬ ግንባር 13333ሻንበል 19/91
2026-06-14 15:36:34
0
user2515266071790
user2515266071790 :
🥰🥰🥰22/ናስር/ክፍለጦር።።ባድመ።እስፓታችን🥰🥰ወይኔግዜ👌👌👌👌የትግልጋዶቼ🤙🤙ሰይድሐሰን🥰🥰ታሪኩነሞ🥰🥰ሙጂንሸምሱ👌👌ወዬበሉኝ👌👌የናንተው🥰🥰ጋድአብርሃምነኝ🥰🥰ባላችውበትሰላማችው👌👌ይብዛ🤘🤘🤘🤟🤟🤟✌️✌️✌️✌️✌️✌️👍👍👈👈💪💪💪💪💪💪💪🤚✋🙏🙏
2026-06-14 21:00:27
0
hailemichael.alimaw
ኃይሌ ብቸኛው :
አሁን የት ናችሁ
2026-06-14 16:44:06
0
meless65belhiu
መታገስ ዋጋ አለው :
22 ኛ አዲያኪመ ተራራው አይረሳኝም
2026-06-14 15:47:15
0
berhunasresgmail
[email protected] :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የልጅነት ትዝታችን
2026-06-14 15:48:44
0
fikir_2536
Fikir :
እድሜና ጤና ይስጥሽ ጓደኛዬ
2026-06-13 06:27:37
0
To see more videos from user @user2037922458223, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About