@seidmuhe360: #foryoupage #landmanagment #trendingvideo #tiktokviral #viralpost

➥𝗘𝗻𝗴𝗶𝗻𝗲𝗲𝗿➥♻️360🇸➥Ⓜ️✨
➥𝗘𝗻𝗴𝗶𝗻𝗲𝗲𝗿➥♻️360🇸➥Ⓜ️✨
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 12 June 2026 18:03:30 GMT
19181
771
35
151

Music

Download

Comments

user9944308044157
121212 :
ኤረበህግያለህ,,እኛአርሶአደርንን,,ንብረታችን,በትክክል,,ልከፍሉንአልቻሉም,,ንብረተችን,,ከነጠቁን,በሗላ,,ለክርክር,,በየፍርድበቱ,,እንከራቱንነው,,የምትችሉ,አሆኔ,ለሚኩራ,,ከ,ከተማና,,መገዶች,,ባለስልጣን,,መግስት,አያስተድርምወይ
2026-06-13 04:11:11
6
biniyam0911243963
@biniaym የዋጋ :
እባካችሁ መድረኩ የት እንደሆነ ንገሩን???
2026-06-13 07:25:29
4
mame6733
mame :
የነበሩ ልጆች መስራታቸውን አረጋገጠች ክሷን ብትቀጥልም ምንም አታመጪም ተብላ በየቢሮ እየተመላለሰችና ባለሙያ መጥቶ ያየዋል እየተባለች መመላለስና ማልቀስ ብቻ ነው ያሽ አማራጭ የፈለግሽው ባታ ሂጅ እያሉ በስራ አስኪያጅ ፊት እየሳቀባት ሲሳለቅባት አሳየችው ለሀላፊው ባለሙያ ያየዋል ከሚባል የወራሪውንም አግዶ ፍትህ የሚሰጣት ያጣች ሴት አጋጥማኝ በጣም አዝኝ ስልክ ቁጥሯን ተቀብያታለሁ በዚህ አግኝዋትና ፍትህን አሰጧት።0911668983ወይም0721668983
2026-06-13 01:11:24
5
user7767049035591
chltu :
ሲስተናገድ ታያለሽ ግንሀላፊዎች ወረድ ብለው ማየት አይችሉም ሱፍቸውን ለብሰው ሰርገኛ መስለው ከመቀመጥ ያለፈ ምንም ለውጥ አያመጡም ቢሮ አይበርደውም በስርአት ህዝብን ያገልግሉ አድ በሏቸው
2026-06-13 03:48:38
5
makda259
Nat🦋🦋 :
ይሄ ውይይት የት ነው ጠቁመኝ ፕሊስ
2026-06-14 06:30:12
2
seidjemal83
Seid Jemal :
thank you brother all video respect I like the teacher's video Thank you, true respect all video Thank you so Mach brother እናመሰግናለን
2026-06-13 10:46:18
2
user51807261450973
user51807261450973 :
ውነት ነው ተይዟል ኮልፌ ቀራንዮ ወረዳ8 9ላይ ምንም የለም
2026-06-12 19:07:15
3
kasa1301
kasa :
በተለይ 07ቤተል
2026-06-13 05:43:51
2
lfiw02
Lታ O2 :
ሁሁሁ የወረዳ 04ኮ /ቀ ይለያል ፈጣር ግን ፈራጅነው
2026-06-15 10:29:20
0
tesete45
Tesete :
🤔...እኔ የምለው ...አልሰነባበተም ጉዳዩ እንዴ
2026-06-12 20:26:20
2
yonas.mikiyas
Yonas Mikiyas :
are asoder iye alkase new koi chgru mdnew are karta sxun are benatechu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-12 19:41:23
2
melkamsheferaw
Melkam Sheferaw :
በትክክል
2026-06-14 19:24:04
1
mame6733
mame :
አራዳ ክ ከ የመሬት አስተዳደር የሚሰሩ ዘመዳማቾች አንዲት ሴት እንዴት እንደሚጫወቱባት ልጅቱ የዘመዳቸው ጎረቤት ናት ይሄ ዘመዳቸው ካርታውን ሲያሠራ በነዚህ በዘመዶቹ በኩል የልጅቱ ይዞታን አልፎ ቤቷ ውስጥ አስገብተው ይሰሩለታል ልጅቱም ካርታዋን ለማስወጣት ስትሄድ ይዞታሽ ይሄ ነው ሲሉዋት እንዴ ይሄ አንደለም የኔ ይሄ እዚህ ድረስ ነው ብላ እንዲህ እንደዚህ ይሆናል ብላ ክስ ስትመሠርት ጎረቤቷ ሰውየ ጋር ይኖሩ የነበሩ
2026-06-13 01:02:39
5
kasa1301
kasa :
እውነትነው እኔም ደርሶብኛል
2026-06-13 05:41:53
3
user7767049035591
chltu :
አድነገር ልገራችሁ ቦሌ ክፍለከተማም ተመሳሳይነው ፍትህለማግኘት ከባድነው ዶክመንት ተቀብለው ያስቀምጣሉ ከዛ ስጠይቂያቸው ቆይጠብቁ ነው የሚሉት እዛ ልጅና የእጀራልጅ አለ ለትክክለኛ አርሶ አደር መፍትሄ የለም ዶሮ የሌለው
2026-06-13 03:44:42
1
frehiwot.kebde
Frehiwot Kebde :
የካም ችግር ላይ ናቸው አንድ ግለሰብ 100000 ክሬ ተይዟል መንግሥት ይወቀው
2026-06-13 03:55:18
3
mame6733
mame :
አራዳ ክ ከ ከሚለው ከታችኛው ይጀመር ስሟ ምኞት አማረ ነው ያለችኝ
2026-06-13 01:13:20
3
yonaskidane22
yonaskidane22 :
አለማፈር እደህዝብ ይደቃል የሌባ ብዛቱ እና መልኩ መግስት ምንም ማያቅ የሚመስላችሁ ትገርሙኛላቹ
2026-06-12 18:28:12
4
meharimehari679
ክብሮምም :
መንግስት የሚለው ሌላ የወረዳና የክ/ከተማ አመራሮች የሚሉት ሌላ
2026-06-12 18:07:56
3
user5301043995854
ğīñï :
😁😁😁
2026-06-13 04:28:48
5
enat0707
Enat :
😳😳😳
2026-06-13 04:19:03
5
ahmad.hasan7154
Ahmad Hasan jibril :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 10:58:21
3
asrat508ase
Ase :
❤️❤️❤️
2026-06-14 08:59:56
2
gashawdibabe
Gashaw Collee :
😁😁😁
2026-06-12 19:41:57
4
bilal.shafi71
Bilal Shafi :
❤️❤️❤️
2026-06-13 07:27:00
2
To see more videos from user @seidmuhe360, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About