@hryakosgmail.com: በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ በ021 ቀበሌ አካባቢ የምትገኘው በመላው ዓለም የሌለች ብቸኛዋ እና ታሪካዊቷ የሊቃውንትና የቅዱሳን መፍለቂያ የመነኮሳት መጸለያ እና የተጋድሎ ቦታ በኢትዮጵያዊቷ ሰማእትና ጻድቅ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እጅ በአንድ ቀን በስሚዛ ወይም በሰንሰል እንጨት እና በሐረግ የታነጸው (የተሠራው)ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሊሰጣት ሲመጣ ለአምላኩ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደው ከተሰራ 400 ዘመን ያስቆጠረው ከገዳሙ ደርሶ የተሳለመና ወደገዳሙ መምጣት የማይችል ሁኖ ነገር ግን በአለበት ቦታ ሁኖ አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ማረኝ ብሎ የተማጸነ እና ገዳሙን የረዳ እስከ 12 ትውልድ ድርስ እምርልሻለሁኝ ብሎ ጌታ ቃልኪዳን የሰጣት እስከ እለተ ምፅአት ድረስ የማይፈርሰውና የማይታደሰው በአራቱም አቅጣጫ እንደሰገደ የሚታየው እፁብ ድንቅ የሆነ ቤተ መቅደስ ያለባት ታላቋ ገዳም ገዳመ ሲሐት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይህች ናት ገዳሙን መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች የገዳሙ አካውንት ቁጥር 1000076665285 ንግድ ባንክ 8089205 አቢሲንያ ባንክ እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይላል ለበለጠ መረጃ በ0911218267 0972284880 ይደውሉ

ለዝክረ ስምከ
ለዝክረ ስምከ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 June 2026 03:15:24 GMT
99292
9702
139
459

Music

Download

Comments

user50030776558530
በትኖ ለቀማ 🇪🇹 🇦🇪 💘💘💘 :
🥰🥰
2026-07-12 16:26:10
0
mahi.fkr13
Mahi Fkr :
elllllllllllllllllllllllllllll🥰🥰
2026-07-10 18:16:20
0
getaneh.kiros
gecheokirosman :
እልልል
2026-07-12 13:37:35
0
user95260661061212
መለስ የሌለዉ ህይወ😘 :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-11 18:59:53
0
af19216
A/F :
እልልልልልልልልልልልልል
2026-07-12 08:35:34
0
user2955166978853
እናቴ :
በረከታችሁ ይድረሰን
2026-06-14 03:54:35
2
edu21297
eden 21 :
እልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 16:44:28
0
amsalmekonen855
ስሜነሽ ኪዳነምህረት እናቴ አች ጠብቂኝ :
በረከት ይድረሰን
2026-07-08 12:55:43
0
bz236
silent✅ⓩ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-10 18:50:49
0
user5110685319512
ተስፋየ ከወሎ ዋድላ :
እልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-05 12:22:14
0
wubete.bamlaku
Wubete Bamlaku :
እልልልልልልልልልል
2026-07-09 20:17:31
0
mesi13187
mesi :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-09 18:17:09
0
meri86918
meri :
ፍቅረተ ክርስቶስ እናቴ🥰🥰
2026-06-16 00:34:41
2
meharidegu
ቀብራራዉ ወሎየ :
አረ በማርያም ሙሉዉን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-03 21:14:27
1
user7474856330009
በለጠች ፈንቴ :
በረከታችሁ ይድረሰን
2026-06-13 15:45:10
1
koket.berhanu0
Koket Berhanu :
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል እልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 19:25:56
1
binalifietho
benalf :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልeልል
2026-06-13 11:51:58
0
gashawgd.kumelgn
Gashawgd kumelgn :
በረከታቹህይድረስልኝ🥰🥰🥰🥰😁🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-06 18:05:05
0
user5254726756711
መኖሬንላሣውቅ :
በረከታቸው ይድረሠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-07 04:46:56
1
user5214606775781
ቄስ ላይከ ማርያም :
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-08 09:37:45
0
andualem9726
andualem :
ማርያም ጠተብቅን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-12 20:02:14
0
user3709012516730
user3709012516730 :
እልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-08 11:58:41
0
zufanshimelis1
zufanshimelis182 :
አሚንንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-13 15:12:41
0
user2775821913545
የጊወርጊስ ልጅ :
በረከታችሁ ይድረሰን
2026-06-13 15:39:43
0
To see more videos from user @hryakosgmail.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About