@soulpsalm_: ፍለጋዬ | ካዶሽ የዝማሬ አገልግሎት ህብረት ስውር ሆነህብኝ አይደለም አንተን መፈለጌ ይበልጥ እየጓጓው ልቦናዬን ባንተ ላይ አድርጌ ከኔው ጋር እያለህ አብዝቼ እሻለው ፍለጋዬ ሁሉ ፈላጊዬ ላይ ነው አንተን መፈለግ አይደለም ምርጫ ግዴታዬ ነው ለምን ከተባለ ህይወት ነህና እንድኖር ነው . . . #soulpsalm #christiantiktok #worship #jesus #new

soul psalm
soul psalm
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 June 2026 09:22:01 GMT
1364
204
1
5

Music

Download

Comments

soulpsalm_
soul psalm :
አንተን መፈለግ አይደለም ምርጫ ግዴታዬ ነው!
2026-06-13 09:23:33
2
To see more videos from user @soulpsalm_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About