@danioficial2127: መቶ ብር ጠይቆ መቶ ሺ ብር አገኘ እናመሰግናለን🙏

👑dani. official
👑dani. official
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 June 2026 13:05:37 GMT
168631
32576
763
4959

Music

Download

Comments

emuu37
👸 :
የኔ አባት ላንተ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ
2026-06-13 13:31:24
241
yeshalem.atinafu
Yeshi A :
ይህሁሉ የሆነው ባተነው ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-06-17 16:12:20
65
zehara.seid357
Zehara Seid :
የኔአባት እንኳንደሥአለህ
2026-07-23 07:13:15
1
kidus2329
ኤክቱስ :
አካውንት
2026-06-19 01:47:59
12
aden.terfe
ሀበሻዊት :
ውይ የኔ አባት እንኳን ደስ አለክ🥰
2026-06-14 06:43:35
21
mekides.yirga8
ዓፀደ ወይን :
እመአምላክ ጨምራ ትስጥህ
2026-07-10 21:38:46
5
endalebeautystudio2
endalebeautystudio2 :
አባቱን አሳየን
2026-08-02 18:19:26
1
gebeyawmls
@gebeyaw41 :
እንደዚህ አይነት ደግ ትውልድ መኖሩ ሁላችንም በጊዜው ተስፋ እንዳንቆርጥ ትልቅ መስመራችን ነው
2026-08-16 06:50:13
1
habtamtesfa3
habtam tesfa 3 :
ተመስገን🙏🙏🙏
2026-07-12 09:29:39
1
user5296929946970
የማርያም ልጅ ነኝ :
እንካንደስ አለህ
2026-06-26 18:10:50
2
kasaye137
ቤቲ ጂ :
የኔ ጌታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-07-13 11:27:42
3
dessie.ta
Dessie :
ደስ ስላለክ ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰
2026-06-18 06:25:40
11
yeshi.b1
yeshi b :
እንኳን ደስ አለህ የኔ አባት
2026-06-26 04:37:55
1
zinawmknk1
Zinaw 🍁👌♐️ :
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ 👌👌👌👌
2026-06-27 17:49:52
1
gedam956
ገዳም የገብርኤል :
እግዚያብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ደግ ሰዎችን ጠብቅልን እሺህ አመት ኑር ወንድሜ🙏🙏🥰🥰
2026-06-13 17:39:37
5
user2841569900142
kiros m :
የኔ ውድ እንኳን ደስ አለህ
2026-06-14 04:30:25
15
yenanuenat
rammohammed293 :
Allah ychemrlh wendm yenesu desta lanyem bereket new🥰🥰🥰
2026-06-13 15:05:10
8
asefafsjhtq
እየሱስ ያድናል :
ምክንያቱ አንተ ነህ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-18 03:45:31
5
ahliyaabdi795
Ahlam abdi795 :
የምር ጀግና ነህ እኮ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
2026-07-20 19:47:38
1
dmitufysa
Menta :
መድሃኒያለም ይባርክ የልጆችን ደስታ ስለምት ፈጥር እግዚአብሔር ዘመንክን ሙሉ በደስታ ይሙላው🙏❤❤❤
2026-07-12 15:41:33
3
user7247061547831
ጊዜ ለኩሉ❤❤❤❤❤❤ :
ከልጁ ይልቅ ወንድሜ አምላክ ይባርክህ ህፃኑም ለአባቱ ፍቅር እንዲህ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛልና አምላክ ሁላችሁንም ይባርክ❤❤❤
2026-07-13 19:09:18
2
esuye485
ኢሱ ከ44ቱ🇲🇱 :
እንኳን ሳክ የኔ አባት🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 03:11:23
1
nebiyat386
nabu :
mashalha mashalha mashlha
2026-06-14 05:16:13
3
stopgonosidesofamhara
አባቴን ናፋቂ :
እንኳን ደስ አለህ ።እባትህ ሽህ አምት ይኑርልህ
2026-07-27 19:47:55
2
mesi7386
❤️ነገን በተስፋ👈 :
እግዚአብሄር ይባርክህ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን
2026-07-08 15:09:12
1
To see more videos from user @danioficial2127, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About