@jordinbezabih: #🇪🇹feminist #endfemicide🇪🇹 #jordinbezabih

Jordin Bezabih
Jordin Bezabih
Open In TikTok:
Region: ZA
Saturday 13 June 2026 13:59:34 GMT
162567
9776
662
3073

Music

Download

Comments

bethany_338
Bethany :
የትኛውም ሀይማኖት ለሴቶች ነፃነት አምጥቶ አያውቅም secularism foreever!!!
2026-06-13 16:03:20
283
drsumeyamuaz1
Dr sumeya1 :
Do u only know afganistan? brooo a fair opinion requires studying the whole religion not just isolated examples
2026-06-13 19:39:10
256
mumu1234t
SeñioritaMumu :
Yes tekekl nesh
2026-06-15 02:27:56
0
iam_muslim1447
【☪𝕸𝖚𝖍𝖆𝖒𝖒𝖆𝖉☝︎】 :
አመናቹም አላመናቹም አለም በሙሉ ሙስሊም ይሆናል💪
2026-06-14 08:15:19
72
hayu2804
Hayu..🧕 :
ትክክል ናት❣️አሁንስ አበዛችሁት ወላሂ 😏🤭
2026-06-13 15:36:08
215
mmamay8
ማማይ የመሲሁ ልጅ :
ሸሪአ ከቁርአንና ከሀዲስ የመነጨ ነው
2026-06-14 16:43:48
50
khedijaali0
خديجة😇 :
Why don’t u read the sharia law instead of mentioning afghanistan as example read ask
2026-06-13 17:58:48
126
esmizo
Esmizo student ✔️ :
ሁለቱም ላይ ነበር መልስ የሰጠሁት ለምን እኔ የሰራሁትን እንኳን ሙሉ ለምን ማየት እንደከበደሽ አላቅም?
2026-06-13 14:18:51
191
izmascollection
💕Izma💕 :
ግን እባካችሁ የሌላ እምነት ተከታዮች የተቆራረጠ እያያችሁ እየመጣችሁ እስልምናችንን አትስደቡ መርጠን ተመረጥን እየኖርን ነው🥰 እኛ ተመችቶናል👍
2026-06-13 17:06:42
260
mekdes.melkamu.24
mekdes🔏😎 :
አረ ይመችሽ ጭራሽ ሴት ጎደሎ ናቸው ብሎ ስለሚአስብ 4ሴት አይቶ ካልመሰከሩበት አትታመኝም አላት😂
2026-06-13 14:56:09
76
user68795387734840
𝑧𝑖𝑧𝑖𝑦𝑒🥰 :
ስሚ የኔ እህት በጣም ነዉ ምናከብርሽ ለሤቶች ባለሽ አቋም ግን መገዲ ሣትሽ እሥልምና ለሤቶች ያለዉን ክብር ካለወቅሽ ጠይቂ የኛ ነብይ ሠ አ ወ ነብሳቸዉ ሢወጣ አዳራ ሤቶቻችሁን ብለዉ ነዉ የሞቱት ከክፋት እዳትወስጂዉ ንፅፅር የሚሠሩ ልጆችን ጠይቂ ስለሤትልጂ ክብር ዝቅ አዲርጎ የሚያወራ መፀሀፍ ቅዱሣችሁ ነዉ
2026-06-13 15:28:28
69
mmmmmmmm8383
እሙ አያ :
እኛ የሙስሊም ሴቶች እስልምናችን አክብሮናል የበላይ አድሮጎን ነው ምንኖረው አላሀምዲሊላ ያቺ እገዛ አያስፈልገንም
2026-06-15 06:32:48
6
munaye94
muni 🧕 :
ወላሂ ጆርዲ ትክክል ናት 🥰
2026-06-14 14:21:25
10
hannu.97
Hany proud woman ❤️ :
zem beyachew jordi cuz the Islam they follow is political Islam not the one Allah told us to do. im Muslim n I know what am taking about 😏
2026-06-13 23:33:20
8
hilu.luna
Hilu Luna :
Girl this is like taking to a rock…. Don’t waste you energy ….some day they might wake up Hopefully 🙏🏾
2026-06-14 18:33:24
1
invincible7434
invincible :
sirat yeleshim beachiru..
2026-06-15 04:19:13
0
the_guyfrom2005
ó :
you should work on the way you apologise. please if i offend you ተብሎ አይጀመርም. and yes many people have answered about the second clip. you can go watch cold soul' s video
2026-06-15 05:15:43
0
tiktok.comsaa2ss665544
JoHN 🥷🥷 :
exactly yeah😢😢😢💔💔
2026-06-15 01:54:19
0
bamlak931
አነ ዘክርስቶስ☦️ :
እውቀት ሲኖራቸው ነውኮ ያወራሽውን የሚረዱት😅
2026-06-13 17:47:39
20
luhena23
🤍L̤ṳh̤e̤n̤a̤🦋 :
እረ ተይ ጆርዲ እኛ ሴቶች እንደ ሀገር እንወድሻለን ግን ሀይማኖት ጋር አትነካኪ ቁርአን ለመቃወም አደለም ለማውራት ብቁ መሆን አለብሽ እባክሽ እረፊ🙏🥰
2026-06-13 14:54:34
89
markan210
ማርካን✨ :
የዘመኔ ጀግና አንቺ ነሽ ጆርዲየ😩❤
2026-06-13 14:12:21
51
samrah5925
samrah :
እንዳልኩሸ በጣም የምወዳት ጠንካራ ብዬ የማሰባት አህቴ ነሸ ግን የሀይማኖት አባቶች በሚሰጡት አሰተያየት ላይ ሀሳብ ባትሰጪ ከሰጠሸም እሰከመጨረሻ አድምጠሸ ቢሆን ብዬ አሰባለዉ
2026-06-13 15:38:05
48
user9067141903111
መባል ሳይሆን መሆንን ፍሪ :
እስልምና ሴቶችን አክብሮናል ግን ምድር ላይ እየተሰራበት አይደለም ወንዶች ሴቶች ላይ በደል እየፈፀሙ ነው እውነታው ይሄ ነው
2026-06-13 23:07:24
21
tigistasmareworkie
tigist asmare የባህርዳሯ 🌴🌴🌴 :
አሁን ያወራሽውን በየትኛው አምሮ ነው ሚገባቸው
2026-06-13 21:36:48
21
laarrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 :
:በመጀመሪያ ደረጃ እስልምና ጥግ ድረስ መብታችን አክብሮልና አፍጋኒስታን ላይ የሚያደርጉት ነገር እስልምና አዞት ከሆነ እቀበለዋለሁ ለኔ ጭቆና አይደለም እርጉዝ ሴት መቃብር አጠገብ ከመዉለድ የተወለደዉ ሴት ከሆነ ከነ ሂወት ከመቀበር አንስቶ ለአባቱዋ የጀነት መግቢ ሰበብ ለባሉዋ የእምነቱ ሙሉነት መገልጫ ለልጆቹዋ ጀነት በእግሮቻ ስር አድርጎ አክብሮት ካልነበርኩበት ያነሳኝ እምነት ነዉ (አንቺ ምትይዉ ነፅነት እና መብት የቱጋ ነዉ እስልምና ከሰጠኝ ሚበልጠዉ?)
2026-06-13 16:44:05
5
To see more videos from user @jordinbezabih, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About