@hiku1577: #🥺❤️

Ĥiků
Ĥiků
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 13 June 2026 15:17:14 GMT
103943
9350
239
1268

Music

Download

Comments

duneg139
𝓸𝓽𝓯 :
አረ ፍቅር ሀራም አይደለም
2026-06-14 06:55:24
238
emuali23
إيما 𝚗🌴✨ :
:ማፍቀር ሀራም ሳይሆን ያፈቀሩትን ለማግኘት የ አላህን ድንበር መጣሱ ነው ሀራም 🥰
2026-06-14 18:50:29
281
with_semu
سميرة✨✨ :
የፍቅር መዳኒቱ ያፈቀሩትን ማግባት ነዉ ይላሉ😊
2026-06-14 10:12:14
282
shanigsdzr3
Nisha :
አላህዬ አደራህን ከሀላሌ ዉጪ ልቤ ዉስጥ ማንም እንዳይገባ🥰🥰🥰
2026-06-13 18:51:16
94
justseid21
b@d vibs for ever :
ሴትም ታፈቅራለች
2026-06-14 15:53:33
39
abdure917
𝓴𝓮𝓷𝓪𝓷 𝔂𝓵𝓭𝓲𝔃 _10🏅 :
ግን እኮ ፍቅር ሀራም አደለም
2026-06-13 15:28:37
84
keduti0
KeDu Ti👸 :
ሰዉ ያፈቅራል ግን በጣም ጊዜ አላቹ ማለት ነዉ😂😂😂😂
2026-06-16 12:54:04
9
ewujah
Ewu :
እያወኩኝ ጀምርያለሁ መጨረሻችንን እንጃ እሷ ሙስሊም እኔ ከሌላ ወገን
2026-06-14 21:01:49
9
lemlem.shemsu0
إكرام :
ስሜቱ ይገባኛለ የሚያቅ ያቀዋል🥺🥺
2026-06-14 20:24:56
11
seidnasru
Seid (.guide me, o allah.)🔴! :
አላህ አላልሽ ያርገው !! 🥺
2026-06-14 06:44:38
17
fuadkd22
ابن خضر :
ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ:- አፍቃሪን ለምን አፈቀርክ ብላቹ አትውቀሱት አላህ ፍቅርን በሰዎች ልብ ላይ ይጥላልና
2026-06-14 06:28:28
13
julack42
fuad :
እና ሀራም ነዉዴ
2026-07-08 17:29:32
4
hayu3675
hayuti :
alahye kezi fetena bante etebekalew😔😔
2026-06-16 11:14:17
3
user9620998863118
ጋዳይ 👉 ሰላም አስከባሪ🤟🤟 :
የምንሄድበት መንገድ እንጂ ፍቅር ሀራም አይደለም
2026-06-14 10:24:54
10
ekru3331
Ekru❤❤❤ :
ፍቅር እኮ ሀራም አይደለም ዉዴ ግን አንዳንዴ ልቦች የሚያርፍበትን ቦታ አያቁም ያማል ግን አብሽሪ አላህ ላንቺ ምርጡንና የተሻለዉን አዘጋጅቶልሻል
2026-06-14 04:13:55
5
nim14030
Nim :
yalenibet huneta 🥺
2026-07-07 20:24:53
1
nebilu143
ªbdürªzªĸ :
ማፍቀር እኮ ሐራም አይደለም....ፍቅሩን ከትዳር ውጭ የምናስኬድባቸው መንገዶች ግን ሐራም ይሆናሉ!💔
2026-06-14 11:28:17
21
alhamdulilah6818
🧚‍♀️Real🦋 :
ወላሂ ሁሌ የማደርገዉ ዱአ😞😞
2026-06-14 07:21:51
9
hadire237
Hadire😍ጉራሰ :
አብሸር አላህ መሀሪ ሩህሩህ አዛኝ ነወ🥰🥰
2026-07-11 14:18:46
3
zinetteach
Zi :
ማፈቀር ትልቅ በሽታ ነው በተለይ ሴት ልጅ ስታፈቅር አላማዋን ሁሉ ትረሳለች ስለዚህ ፍቅር እሚባለው ነገር አዋጭ አይደለም
2026-06-16 11:03:45
3
user87006683417804
™ :
ማፍቀር ሀራም አይደለም ያፈቀርሽውን ቶሎ አግቢ
2026-06-16 13:48:04
3
elham58631
🦋Elham🦋 :
መቼ ነዉ ደሞ ፍቅር ሀራም የሆነዉ🤔🤔
2026-06-16 06:02:35
0
musa75228
@Crazy life 😜 :
ማፍቀር እኮ አልተከለከለም
2026-06-16 06:57:37
2
user7431381331354
hamud :
የትሂደን እንደበቅ🥺
2026-06-28 18:57:55
1
abduka1
abdure mohammed :
ማፍቀር ሃራም ነው እንዴ
2026-06-14 10:56:32
0
To see more videos from user @hiku1577, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About