@kaliktnevd2: ማቴዎስ 4:4-6 4 ኢየሱስም፣ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣው ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፏል” ሲል መለሰለት። 5 ቀጥሎም ዲያብሎስ ኢየሱስን ወደ ቅድስት ከተማ በመውሰድ ከቤተ መቅደሱም ዐናት ላይ አውጥቶ፣ 6 “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ ራስህን ወደ መሬት ወርውር፤ እንዲህ ተብሎ ተጽፏልና፤ “ ‘እግርህ በድንጋይ እንዳይሰናከል፣ በእጃቸው ያነሡህ ዘንድ፣ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዝልሃል።’ ”

Kalikidani
Kalikidani
Open In TikTok:
Region: KW
Saturday 13 June 2026 16:01:20 GMT
3354
208
2
78

Music

Download

Comments

fanosgonta
fana :
🥰🥰🥰
2026-06-13 16:46:36
0
eluman05
Elli ✅️jimi✔️ :
🥰🥰🥰🙏
2026-06-22 10:32:55
0
To see more videos from user @kaliktnevd2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About