@eiiana.21: አንድ ሰው እናመስግን ** ብዙ ሙስሊሞች የዛሬ አመት እንደዛ ሲቃወሙኝ እንዳልነበር ዘንድሮ ደግሞ በተቃራኒው ሲያደንቁኝ እየተመለከታችሁ ነው። በጊዜው ብዙዎች የሙስሊሞችን ተቃውሞ ለመግታት ድጋፍ የሰጡኝ ክርስትያኖች አሉ…እስክ ዛሬም ያልተለዩኝ አሉ…ነገር ግን ከሁሉም አንድ ሰው ይለይብኛል። ይህ ሰው አሁን ላይ ወደ 10,000 የሚጠጋ ሕዝብ ላይቮቻችንን ቁጭ ብሎ እንዲከታተል በጥቅሉ በመቶ ሺህዎች ተመልካች በአንድ ጊዜ እንዲኖረን ያደረገው ወንድማችን “ክርስትያን” ነው። ትንሽ ስለ እሱ ልበላችሁ ይገርማችዋል ሥራ ቦታው ሩቅ ስለሆነ ጠዋት 12 ነው የሚነሳው። ሥራ እስክ 11 ሰአት ይቆያል። ቤት የሚገባው ማታ 12:30 አካባቢ ነው። በ-30 ደቂቃ ውስጥ ልብሱን ቀያይሮ ይደውልልኛል። ከዛ ዛሬ በምን ጉዳይ እንግባ ይለኛል። ከዛ እንነጋገራለን። በዛች በአለችው አንድ ሰዓት ውስጥ መረጃ ይመለከታል። ከዛ ላይቭ እንገባለን። በዚህ ጊዜ ከእኔ በላይ መረጃ በመክፈት፣ በመወያዬት እንዲሁም እኔ ኔቶርክ ከያዘኝ ቤቱን በመቆጣጠር እሱ ነው የሚመራው። እንዲህ እያደረግን እስክ ሰባት ሰአት ገደማ እንቆያለን። ከዛ ከላቭ ወጥቶ ስምንት ሰአት እንኳ ቢተኛ ጠዋት ሥራ ለመሄድ ስለሚነሳ የሚተኛባት ሰአት 4 ሰአት ብቻ ናት። ይገርመኛል ይደንቀኛል… በዚህ መጠን ዋጋ ከፍሎ መስራት የሚችል ማንም ያለ አይመስለኝም። ብዙ ቀን የንጽጽሩን አለም ለማቆም አስብና የእሱን ጽናት ስመለከት… እንበርታ እንጠንክር የሚል የእሱን ድጋፍ ሳይ እንደ ገና ሞራሌ ይነሳሳል…ደግሞም እፍረት ይሰማኛል…ምክንያቱም ላይቭ ለመግቢያ ስልክ እንኳ ተቸግሮ ላፕቶፑን ሸጦ ስልክ እንደገዛ ሳስብ፣…የዳታ እንኳ በደሞዙ እየሞላ እንደሚገባ ሳስብ፣…አንደኛው ስልኩ መረጃ ሲከፍት ደብዛዛ ሆኖ አልነበብ ብሎኝ ስቸገር ስለተመለከተ ደሞዙን ተቀብሎ ቀጥታ ስልክ መግዛቱን ሳስብ የልጁ እስልምና ላይ እንዲሰራ ያለው ፍላጎት ይደንቀኛል።አንድ ቀን እንዲህ አለኝ…” በነገራችን ላይ እኔ ንጽጽር እስልምና ላይ ባልሰራ እንኳ ቢኖረኝ ለሚሰሩት እየከፈልኩ ልክ እንደ ሲኒማ ብከታተል ደስ ይለኛል።” አንዳንድ ሰዎች አሉ ራሳቸውን ደብቀው እናንተ እንድትደምቁ የሚጥሩ። ብዙ ጊዜ ትልልቅ ጉብኤ ሊዘጋጅ ይችላል…ብዙ በጀት ተበጅቶለት…ብዙ ተደክሞበት…እንደዛም ተለፍቶ ለሌሎች ቤተ እምነቶች ተደራሽ የመሆን ችግር ይኖረዋል። አሁን ግን በይበልጥ የሚከታተለን ሕዘብ ሙስሊሙ ነው። ታማኚነታችንን ወዶ ቁጭ ብሎ የሚማር ከክርስትያኑ ባልተናነሰ መልኩ ሙስሊሙ ነው።ለዚክ ክብር ያበቃን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። በተረፈ ለእኔ ያላችሁን ክብርና አድናቆት ሁሉ “ለክርስትያን” ስጡልኝ። የቲክቶክ አካውንቱ:- @_sonofgod__
Eliyana Effoyy☦️
Region: SA
Saturday 13 June 2026 18:02:15 GMT
Music
Download
Comments
Rahela Bella :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተባረኩ እፎይና ክሪስትያን የኔ ኦርተዶክስ
2026-06-13 23:34:06
4
Ⓜ ወዛም☦️ :
የኔ አባት ክርስትያን🥺 ቸሩ መድኃንአለም ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ🥰
2026-06-13 23:06:58
3
mesi 27 :
😥😥ለምን እንባይ መጣ ወይ የወሊኝ እኔ የኔ ውድ ወንድሞቼ🥰🥰
2026-06-13 23:11:04
1
የራያዋ ነኝ🌽🤘 :
ይገርማል😳🙏♥️
2026-06-13 23:02:38
0
ኤደን :
🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰👌👌እግዛብሓር ያበርታው።
2026-06-13 22:47:13
0
Andenet Wrk :
amen amen🥰🥰🥰
2026-06-13 20:51:18
0
ሀይማኖትደጀን :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እፎይ
2026-06-13 22:19:25
0
Neguse Menyeiw :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-06-13 18:05:55
0
♡𝐒𝐞𝐥𝐚𝐦𝐞•༆ዘ"አርሴማ🤍☦️ :
አለሞቼ🥺የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏በረከታችሁ ይደርብን🤲🥺🥰☦️
2026-06-14 00:25:30
0
@ የገብርየ ልጅ :: :
አሁን ምንሁነዉነዉ
2026-06-13 18:16:17
0
🦋Amen ☦️My family 🌿ክፏችሁን ለኔ/ :
ለምን እንባየ መጣ 😢😢😢
2026-06-13 23:22:47
0
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ :
😢😢😢🥺🥺
2026-06-13 23:35:59
0
ጓል ማርሰ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 23:19:15
0
⚔️ጨካኙ ⚔️ :
☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏
2026-06-13 22:44:20
0
የእፎይ💁♀️ሰራዊት❤️🩹የመሲሁ ልጅ💓💥 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 20:15:04
0
Tsedi :
❤️❤️
2026-06-13 22:14:27
0
🦋🫰 ☦️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 18:08:12
0
ቃል 3612 :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 20:13:03
0
ተመስገን ክርስቶስ ኣምላኬ❤ :
🥰🥰🥰
2026-06-13 20:09:13
0
˝ወይኩን ፈቃድከ˝†♡👏 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺
2026-06-13 20:06:40
0
mitin :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-13 19:42:15
0
user184948259773 E ወሎየዋ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 18:37:01
0
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 22:18:54
0
Lamri የ አማራይቱ Lij💚💛❤️🇨🇬 :
🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏
2026-06-13 23:28:39
0
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
2026-06-13 23:44:46
0
To see more videos from user @eiiana.21, please go to the Tikwm
homepage.