@kxdjam: #primark #primarkhaul #outfitinspo #look #fyp

Brille sans modération ✨
Brille sans modération ✨
Open In TikTok:
Region: FR
Saturday 13 June 2026 19:28:07 GMT
1686
20
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @kxdjam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አባ ኪሮስ አባታችን🙏(8)🙏🙏🙏🌿❤የ️ አቡነ ኪሮስ ታሪክ ባጭሩ  🌿❤️ 🌿❤️ አባ ኪሮስ አባቱ ንጉስ ዮናስ እናቱ አንስራ ይባላሉ፡፡ ሀገሩ ሮም ነው፡፡ ወላጆቹ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ቅዱሳን ነበሩና አቡነ ኪሮስ በታህሳስ 8 ወለዱ፡፡ አቡነ ኪሮስ የመጀመሪያ ስሙ ዲላሶር ይባል ነበር፡፡ በኋላ አባቱ ከሞተ በኋላ ሀብቱን ከወንድሙ ተካፍሎ ለድሆች መጽውቶ ዓለምን ንቆ መንኖ ሄደ፡፡ ከአባ በቡነዳ ገዳም ገባ፡፡  🌿❤️ በ17 ዓመቱ ሥርዓተ ምነኩስናን ተማረ፡፡ በአባ በቡነዳ እጅ መነኮሰ፡፡ ከዚህ በኋላ በጾም በጸሎት ተወስኖ ኖረ፡፡ስለ ዓለም መከራ ለ40 ዘመን ተኝተው ሲጸልዩ እላያቸው ላይ ሳር በቅሎባቸው ሳለ መላእክት መጥተው ተነስ ቢሉት አዳም የፍጡር ቃል ሰምቶ ወድቀዋል ጌታዬ ድምጹን ያሰማኝ አላቸው በኋላ ኪሩቤል አንስቶ ወስዶ ገነት አሳይተውት ጌታችንም ቃል ኪዳን ሰቷቸዋል። 🌿❤️ ቃል ኪዳናቸውም ፡- መካኖች ልጀ የሌላቸው ገድሉን አቅፈው ቢያለቅሱ ጸበሉን ቢጠጡ ስምህን ቢጠሩ፤ የመካኒቱን ማህጸን እከፍታለሁ፡፡ የሚሞትባቸውን እንዳይሞተባቸው አደርጋለሁ፡ በንጹ ገንዘቡ ቂምና በቀል ሳይዝ በህግ በስጋውና በደሙ የጸና ሰው በስምህም በተሠራው ቤተክርስቲያን ጧፍ ዘይት ያበራ መገበሪያ ያመጣውን ልጅ አሰጠዋለሁ፡፡ ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፡፡ ከዚም በኋላ በተወለዱ 270 ዓመታቸው  ሐምሌ 8 አርፈዋል።  ረድኤት በረከታቸው አማላጅነታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ባይ ዜድ Z Ethio George 💓💖💛💚❤️💖💞🌹💚 ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን 💓💖💛💚❤️💖💞🌹💚     አ         አ         አ    ሜ         ሜ         ሜ       ን             ን              ን 💓💖💛💚❤️💖💞🌹💚 🌹💓ስሉስ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ🙏🙏🙏ተዋህዶ ዘ...ኢትዮጲያ🙏🙏🙏 #አባኪሮስ #አባኪሮስ_አባቴ #አባኪሮስ #አባታችንአባኪሮስ  #tewahidohaymanote #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #oritodoxtewahdo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #erterantiktok🇪🇷 #afirmaciones #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኢትዮጲያዬ🇪🇹 #fyp #viralvideo #viral#viral #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒

About