@seluprinces: አንዳንዴ ህይወት ስብርብር ታደርገናለ ችግሮች ይደራረቡብናል። አንዱን ፈተና ተወጣሁት …ይሄኛውን አለፍኩት ብለህ ቀና ስትል... ሌላኛውና የባሰው ፈተና ፊትህ ይደቀናል። ካለህበት ጭንቅ አላህ እንዲፈርጅህ ሁልጊዜ ዱዓ ታደርጋለህ ነገርግን ችግሮችህ እየባሱ ይሄዳሉ ፡፡ በነዚህ ጨለማ ጊዜያት በለቅሶና በትከሻህ መዛል ውስጥ ሆነህ ልብህ ላይ አንድ ጥያቄ ይመላለሳል … " መታ ነስሩላህ "? " ያ ረብ እርዳታህ መቼ ?" 😔 ​ይህ ጥያቄ ያንተ ብቻ አይደለም። ይህ ጥያቄ ካንተ በፊት የነበሩት እነዚያ ለአላህ በጣም ቅርብ የሆኑት ታላላቅ ነቢያትና ደጋግ አማኞች እንኳ ሳይቀሩ፣ መከራውና ጭንቁ ሲበረታባቸው ይህንኑ ብለዋል። "መታ ነስሩላህ" (የአላህ እርዳታ መቼ ነው?) በተሰበረ ልብ ወደ አላህ አቤትትትት ብለዋል ። ​ነገር ግን... የረህማኑ መልሱ ይሄ ነበር «አዋጅ ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው።» (አል-በቀራህ፡ 214) አዎ ቅርብ ነው ፡፡ 😊 ቅርበቱ ግን እኛ በምናስበው ስሌት ወይም እኛ በወሰንነው ሰዓት ወይም እኛ በፈለግነው ቅርጽ ይመጣል ማለት አይደለም። እሱ አንዳንድ ጊዜ እርዳታውን የሚልከው የፈለግነውን ነገር ወዲያው በመስጠት ሳይሆን፣ በፈተናው ውስጥ እንድንጸና የልብ እርጋታንና ትዕግስትን በመለገስ ነው። አላህ ለእኛ የሚበጀውን "ትክክለኛውን ሰዓት" ያውቃል። የእርሱ እቅድ ሁልጊዜም ፍጹም ነው ፡፡ ከእያንዳንዱ መከራ በስተጀርባ፣ ስውር የአላህ እቅድ አለ። وعلى الله فتوكلوا إن كنتم مؤمنين (5:23)

SELU PRINCE
SELU PRINCE
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 13 June 2026 22:15:21 GMT
8428
647
17
56

Music

Download

Comments

kubra8w
አዶተና ንቅ ዘንጋና :
በትክልልል አልሀምዱሊላ ስለ ሁሉም❤❤❤❤
2026-06-14 06:51:26
2
abdulreshidharuna
ABDULRESHID HARUNA 🌹🌹🌹 :
brother how I uploaded this kind video
2026-06-26 07:13:37
0
sabomabdu
R𝙞𝙟𝙖𝙡_ቴኳንዶ🥋🇰🇷 :
alhamdulillah
2026-06-17 19:58:24
1
alico423
Alico :
a lilah🙏🙏🙏🙏
2026-06-18 13:24:46
0
fuad.njjjjjjjj
fuad N/jjjjjjjj :
አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-14 18:32:23
1
sumeya8324
sumeya :
አልሀምዱሊላህ😞
2026-06-15 17:39:28
0
zeynya49
Hanan :
🥺🥺🥺 ishalah
2026-06-16 19:35:23
0
sofimohmmed3
Solove Modale9 :
🤲🤲🤲 alhamedullellhe
2026-06-14 22:04:31
1
seay15
ጥቁር ሠው ሐበሻ 🫴🇵🇸🫲 :
"SABR 🤌🏻 ln sha Allah Your time will come !🙂🤌🏻
2026-06-16 15:02:15
0
nejib776
ŋęĵįb ãhmęď 🕹🇪🇹✌️🇰🇼✌️🇮🇷 :
አልሀምዱሊላህ
2026-06-14 18:53:59
1
abuzeralgifary
Abazer :
awo allah hulem kegnagar new
2026-06-15 19:05:21
1
gechoman11
@gachoman11 :
ishalah yadergewal🥰🥰🥰
2026-06-14 18:15:10
0
boys2618455378234
BOYS 🧑‍💻 :
Yaa Allaah ...Na'amtu Billaahi
2026-06-15 17:26:00
1
bezneetk
🧸𝕸𝖎𝖑𝖆🎀 :
الحمد الله🥰
2026-06-14 00:04:38
2
taha_4965
T ነኝ ተመሪው :
👍👍👍
2026-06-14 06:45:10
1
kalido_46
^ ye_fozi_lij ^👑 :
🤝🤝🤝
2026-06-15 18:42:54
1
seadibintislam
💟💎💟 :
«አዋጅ ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው።» (አል-በቀራህ፡ 214) አዎ ቅርብ ነው ፡፡ 😊 ቅርበቱ ግን እኛ በምናስበው ስሌት ወይም እኛ በወሰንነው ሰዓት ወይም እኛ በፈለግነው ቅርጽ ይመጣል ማለት አይደለም። እሱ አንዳንድ ጊዜ እርዳታውን የሚልከው የፈለግነውን ነገር ወዲያው በመስጠት ሳይሆን፣ በፈተናው ውስጥ እንድንጸና የልብ እርጋታንና ትዕግስትን በመለገስ ነው። አላህ ለእኛ የሚበጀውን "ትክክለኛውን ሰዓት" ያውቃል። የእርሱ እቅድ ሁልጊዜም ፍጹም ነው ፡፡ ከእያንዳንዱ መከራ በስተጀርባ፣ ስውር የአላህ እቅድ አለ።👌🥰
2026-06-21 14:38:07
0
To see more videos from user @seluprinces, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About