@hillcityschoolofmusic: #perspective #thoughts #mindset #fyp #habeshatiktok

Hillcityschoolofmusic/bishoftu
Hillcityschoolofmusic/bishoftu
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 02:13:02 GMT
357108
17934
1134
1188

Music

Download

Comments

sifeni.a
sifnenn✨️ :
Don’t only pray for the future say thank you to god for the past b/c there is no future with out pas wee all are hear bc of god pass that past days
2026-07-27 19:46:53
1
bezi844
bezi :
making money is not the only goal keep ur health also
2026-06-14 14:11:38
7855
tirsit185
Empress :
እኔ እንዲ አልሆንም እኔ እንዲ አላደርግም አይባልም ለሁሉም ነገር ዝግጁ መሆን
2026-06-14 13:11:48
6396
yeshua.isthename
Ebba. :
Don't kill your time on tiktok.
2026-06-14 16:57:55
5571
nitseyealem
ዕንቈጳዝዮን 🦋19❤️☦️ :
መቼም ቢሆን በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጡ በእግዚአብሔር ታመኑ ከምንም በፊት እግዚአብሔርን አስቀድሙ🥰 እንደሱ ያለ ታማኝ ወዳጅ የለም እመኑኝ 🥰
2026-06-14 16:23:44
5723
muradoguma
Mubarak Jiru :
Believe in Jesus follow Jesus and live with Jesus is the only and only,pls any one my beloved brothers and sisters knowing Jesus is the only important thing.
2026-07-26 19:40:41
1
rita17097
🌺🌺 :
never make sad your family and all things are for better .
2026-07-26 13:54:55
2
at244571
mat.21 :
yaz arguat
2026-06-15 15:22:26
1708
makit004
Makita 🦁 :
1,ወደተዋችሁት ነገር መቼም አትመለሱ። 2,ጓደኛ አታብዙ 3,ወጥራቹ ስሩ 4,መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ 5,ከፈጣሪያቹ ዉጪ ማንንም አታማክሩ 6,ለራሳቹ ጥሩ ጊዜ ስጡ ራሳችሁን ዉደዱ 7,ገንዘባችሁን save አርጉ 🥰
2026-07-21 14:22:03
225
240229n
... :
ሰዉን ለማስደሰት ብላቹ እግዚአብሔርን አታሳዝኑ አደራ👍
2026-07-21 17:42:13
610
rasmithat007
Ras Mthat :
መቼም ቢሆን እናትህ ስደውል አንሳ ምክንያቱም ወደፊት ይናፍቅሀል። ምንም ይሁን አባትህ ሲያዝህ አድርግ መታደል ነው እና ።
2026-07-21 22:56:53
91
lun.031
ELGET :
Give time for your family before your relationship
2026-07-21 16:15:36
50
yonihustlerr
YONATAN TECH :
ህይወታችሁ ላይ ምንም ቢፈጠር 1 ነገር አስተዉሉ እግዚአብሔር አይሳሳትም😶
2026-07-20 11:59:09
75
prince_amiir
Amire vibe :
the life key is do or die
2026-07-21 16:10:25
21
yohannes_salsawi
Yohannes salsawi :
ፀሎት + ጥረት
2026-07-21 18:26:03
72
elias06003
Ela :
Life is short enjoy የሚባል ነገር የለም Bro. ህይወት አጭርም ብትሆን Be Adult እና Respect your God.
2026-07-23 18:28:18
23
user4504466191919
selina :
እምነታቹ በፈጣሪ ላይ ብቻ ይሁን ወረት የሌለበት የማይታበይ እሱ ብቻ ነው
2026-07-24 18:44:26
20
ethio.locksmith
ethio locksmith :
ባገኛችሁት አጋጣሚ ሞያ ተማሩ የትም መኖር ትችላላቹ ✌️
2026-07-16 18:04:07
76
rebshanew
ashes to ashes :
nobody is here to save you, save yourself.
2026-07-21 07:06:11
6
jeremyfaith57
Jeremyfaith :
ሁኔታ ሲስተካከል ጀምራለዉ ማለት አቁም ትክክለኛ ግዜ ሚባል የለም
2026-07-21 11:44:57
56
dfaengineeringaluminium
DFA Engineering Aluminum Works :
1. እግዚአብሔር ሕይወታችሁ ውስጥ ካለ የማይሳካ ነገር የለም 2. እድል 1 ግዜ ናት....... የመጣላችሁን እድል በፍፁም እንዳታሳልፉ........ 3. በፍፁም በሰው እንዳትመኩ.... መመኪያ እግዚአብሔር ብቻ ነው 4. በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጡ.... ተስፋን የሰጠ እግዚአብሔር የታመነ ነው 🥰🥰🥰 5. እቅዳችሁን በፍፁም ለሰው አታውሩ...... ይበላሻል....ዝም ብላችሁ ስሩ 6. ሞክሩ .... ሞክሩ .... አሁንም ሞክሩ አንድ ቀን ይሳካል 🥰🥰🥰 መድሃኒያለም አለ 🥰🥰 👉የውላችሁ ውዶቸ ዛሬ በችግራችሁ ግዜ ፊታችሁን ለማየት የደበራቸው....... ልክ ሲሳካላችሁ ጀርባችሁን ለማየት ይናፍቃሉ 🥰🥰🥰🥰 ብቻ በርቱልኝ 💪💪💪
2026-07-19 19:40:05
209
missbeuty122
🌸𝑑𝑎𝑟𝑘_𝑞𝑢𝑤𝑒𝑒𝑛🌸 :
don't love any one only focus on money
2026-07-21 16:53:50
7
menal1085
menal :
Don’t expect too much from anyone , even from ur family …. Expectation kills u slowly,
2026-06-14 18:48:40
2271
delu21d
H Designs :
ምንም ነገር from the scratch መጀመር ይቻላል። ነገ እስራዋለው(ያጠፋሀል)። ጊዜ አለኝ ማለት(የለህም) አሁን ጀምር።
2026-07-20 17:45:32
16
ananiya.2q
♧Ananiya♧ :
don’t rush the process, the best things take time & Don't listen to the nay sayers
2026-07-22 07:57:15
6
To see more videos from user @hillcityschoolofmusic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About