@amenelectricaltechnology: All about STS Smart Energy Meter(ስለ STS ስማርት ቆጣሪ ከ ሀ እስከ ፐ)----ክፍል-1 1. STS ስማር ቆጣሪ ማለት ምን ማለት ነው? ለምን ይጠቅማል? 2. በውስጥ መስመር የተጠየቁ ጥያቄዎች፦ ሀ. በአንድ ወር ውስጥ ለ 2ኛ እና 3ኛ ጊዜ ስሞላ ከመጀመሪያ ዋጋ በጣም ይጨምራል? ለምን? ሐ. በጣም እየቆጠረብኝ ነው እንዳይቆጥርብኝ ምን ላድርግ? መ. ካርድ እንዴት መሙላት እችላለሁ? ካርድ ሞልቻላሁ ነገር ግን መብራቱ አይሰራም? ሠ. የ recharge Token ቁጥር ከየት ነው የማገኘው? #smartenergymeter #kwh #energymeter #ስማርትቆጣሪ

AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 06:44:19 GMT
147485
4379
104
1289

Music

Download

Comments

abin.nur
A bin nur :
አረ ሌባ ድርጅት ነዉ።አባይን ከተማሪ ኪሳችን አዉጥተን ገንብተን😏😏 ሲመረቅ ይባስብን?
2026-06-14 18:34:48
34
userassaye456
አሳዬ በዬነ ጆኦሜምብሬን በያጅ :
ለምን ይጠፋል ይበራል?
2026-06-14 13:29:17
7
dawdkedir01com
dawd kedir01.com :
በጣም አመሰግናለው
2026-07-13 19:42:23
2
.broker821
ዘመን Broker :
አባይ ግድብን የገደብነው ለምንድን ነው
2026-06-15 03:50:19
9
wiha8131
suhil :
good info🥰🥰🥰
2026-06-14 06:54:06
0
user8423581146265
TedaMan :
አሞላሉ አልገባኝም
2026-08-01 21:12:45
0
sewnegn21
ሰው ነኝ! SEW NEGN! :
great
2026-06-14 07:45:08
0
danieltilahun7996
Danistn Tilahun :
ትክክለኛ መረጃ ነው አንጂ ሌብነት አይደለም ወገን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-09 04:43:48
0
manager_2112
The manager :
thank you the lesson that i need
2026-06-14 07:46:38
0
user3108466000439
A. A :
አረ ተሰቃየን መንግስት መላ ይበለን ::
2026-06-15 20:21:45
1
kalkidan1347
kalkidan :
ግድቡ መጥፊያችንን መበዝበዣችን ነው እዴ የገነባነው
2026-06-14 18:27:17
2
amemahmmed0
security code :
Amasegenalew 10Q
2026-06-15 20:54:05
0
user49636238565056
Workensh Woldmariam :
ዋጋ ብቻ መብራት የት አለ
2026-06-18 05:46:00
1
mitemite.butu
Mitemite Butu :
ኧረ ከዘጋብኝ ወር አለፈው መፍትኤውን ንገሩኝ???
2026-06-15 17:21:42
1
sarazereadam
sarazereadam :
ኧረ መብራት ሀይል ብሎ ተቋም ሌባባባባባባባባ ነው አስመረረን ለአንድ ቤት ቆጣሪ በወር 2000 ያስከፍለናል ምናለ በአግባቡ ምጣድ እንኳን ብንጠቀም ኧረ ተቋሙን እንደ ቴሌ መንግስት በሸጠው
2026-06-14 21:36:08
1
mina1tiktok
MINA1TIKTOK🦋+🦋=🦋 :
መቆጠቡ ማለት አንጠቀም ነዉ 🥺100 ገዛዉ ለወር ከተጠቀምኩ መጀመራ በሞላዉበት ሁሳቡ ነዉ ምሞላዉ ሲያልቅ ወይሰ እጥፍ ነዉ ደሞ 1:30 እሰከ 3፡00 ሰአት ይጠፋል ምድነዉ ችግሩ?
2026-06-15 19:15:54
1
sewnegn21
ሰው ነኝ! SEW NEGN! :
what a great lesson🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-14 07:40:45
0
dawdkedir01com
dawd kedir01.com :
መጀመረያ ስሞላ በ63 ብር 50kw ሸጠልኝ 20 ድጀቱ ሳላገኝው 2ተኛ ወድያው አሁንም 50 kw 236 ብር ሸጠልኝ ባንዴ 50 kw ከ 63 ብር ወደ 236 ብር 50 kw ባንዴ ላይወጣብኝ አዝናለው ያለ አቅሜ
2026-07-13 19:47:09
1
user9593038181293
user9593038181293 :
ላይክ
2026-08-08 06:49:21
0
enquay2
enquay :
ጥሩ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-08 04:59:11
0
selamsalvat
Selam Salvat :
is it per consumption or per purchase?for example i can buy 10000 birr oer month but i may use only small portion of it i that month. please clariry
2026-08-07 15:55:10
0
user5879962344736
user5879962344736 :
በጣም አመሰግናለሁ
2026-08-07 11:46:08
0
neba1788
Neba. :
🥰🥰🥰
2026-08-04 10:48:51
0
seifusha
👑 Seifu Kelifa 👑 :
20 ዲጂቱን ሳልሞላው ተሳስቼ ok አልኩት ምን ይሻለኛል? እባካችሁ አግዙኝ ዲጂቱን እንዴት መልሼ ላግኝ
2026-08-01 03:52:28
0
kemal.kesim
kemal Kesim :
oddo lenjjii hoo? Eeessas
2026-06-14 14:42:25
0
To see more videos from user @amenelectricaltechnology, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About