@lil.kenji4: #SilentPower #SentayehuEdits #EthiopianTikTok #Motivation

Lil_Kenji ⚖️
Lil_Kenji ⚖️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 07:25:12 GMT
291119
34719
550
2888

Music

Download

Comments

_bereket__a
Bereket :
በዳኝ እኮ
2026-06-15 14:40:32
741
ye..maryam6
ye. maryam :
የስቃይን ጥግ ያየሁበት አመት 🥺🥺
2026-06-15 09:55:32
1378
mekdelawit236
✨mekdes 19♒️🦋 :
የ ህይወቴ ዉዱ ነገር ነጠቀኝ 😭 የተረገመ ኣመት
2026-06-15 06:33:05
351
johnazzz
J00 :
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 2018 ብዙ ነገር ያገኘውበት ነው ተመስገን ማርያም አግዛኝ አለፍኩት ሁሉን
2026-06-14 20:48:50
514
user3186162314884
Muler :
ብዙም ባያስደስተንም ሰለሁሉም ነገረ ተመስገን😇😇
2026-06-15 10:52:11
423
ultra90s_music
. :
2 types of comment 🥀
2026-06-15 12:53:26
202
proudethiopian01
royal Lineage :
በህይወት እስካለው ድረስ መቼም የማልረሳው ዓመት 2018; ሁሉ ነገሬን አለኝ የምለውን ብቻ ሳይሆን እሆናለው ብየ ተስፋ የማረገውን ሁሉ ያጠውበት አመት ፡ asset, family, friends, hope, ብቻ ስንቱ ማርያምን ይህ ዓመት ለእኔ እጅግ በጣም ከባድ ነበር 😭😭
2026-06-15 14:05:59
28
samri8578
🕸𝖘𝖆𝖒𝖗𝖎🕸 :
ምንም ሳልደሰት አለቀ😔😢
2026-06-15 14:38:36
68
ur_boss12
𝚢𝚘𝚞𝚛 𝚋𝚘𝚜𝚜 :
the worst year 😢
2026-06-15 09:24:25
38
beki_24_7
በረከት 🌄 :
ብዙ ተስፋ አድርጌ ብዙ ያጣሁበት በጣም አድካሚ አመት ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-16 16:42:59
16
mizan_4093
Mizan_🇯🇲 :
በሀዘን የተሞላ አመት አሁንም እንደዛው bro
2026-06-15 10:05:55
13
efa7891e
efa$È✝️ :
ስያልቅ እናወራለን 😌
2026-06-15 09:47:12
109
adisbest21
🕸️_sçärt_🕸️✨ :
ቢያስጠላም ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🥹🥹
2026-06-16 13:21:13
22
olise.edit4
olise edit :
የሁላችንም እንደዚ ነው ያሳለፍነው 🔥
2026-06-14 08:58:16
27
seenaa121916
seenaa ye16lg :
እግዚአብሄርን ይመስገን እኔ ብዙ ነገር ያገኘውበት አመት ነው 2018 በህይወቴ አንድ እርምጃ ወደ ፊት የተራመድኩበት ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር🙏🙏🙏
2026-06-16 12:27:53
12
yatech7
YATECH :
ምንም ሳይገባኝ ያለፈ አመት
2026-06-15 19:55:16
9
gezish_21
𝗚𝗘𝗭𝗜𝗦𝗛 ♐ መድፈኛው ⚪️🔴 :
ስንቱን አየነው
2026-06-15 12:18:11
13
juli__980
juli-1319 :
እንደዛም ሆኖ አላለቀም
2026-06-15 06:21:52
16
To see more videos from user @lil.kenji4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About