@melaku1676: #☞ሰኔ 8 ቀን እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ፡፡በዚች በሰኔ 8 ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደቷ ወቅት ልጇ ከአለት ላይ ውሃ ያፈለቀበት እለት ነው ይህ እንዴት ነው ቢሉ፡፡ ☞ - - - ልጆች አሳዳጊ የሆነች እናት የምትቀምሰው እህል ብታጣ አንደበቷ ደረቀ፡፡ ☞የምታጠጣው ውሃ ብታጣ ጉሮረዋ በውሃጥም በሰለ፡፡ ☞ጥልቅ የሆነ የውቅያኖስ ባሕር በእፍኙ መስፈር የሚችለው መለኮታዊ ልጅዋ እንደ ልጆች ውሃ በጠማው ጊዜ በሽመላ( ዋኖስ)የምትመስለው እመቤታችን ድንግል ማርያም ጽድቅን ከሀገሩ ሰው አንድ እንኳን በሌለው ቦታ ሰዎችን ውሃ ለመንኳችው ነገር ግን ትንሽ እንኳን ሊሰጡኝ አልቻሉም ሰለዚህ ውሃም ላላገኝ የልጄን የወርቅ ጫማ አሰወሰድኩ አያለች ምርር ብላ አለቀሰች፡፡ ☞ሕፃኑ ክርስቶስ የእናቱን የድንግል ልቅሶ በሰማ ጊዜ ከእግሯ በታች ያለውን የአለት ድንጋይ ባርኮ ውሃ አመነጨላት ለጥሟም ከዚያችው ውሃ እንድትጠጣ አመለከታት (ያቺ ዕለት ሰኔ 8 ቀን ነች)፡፡ ☞ያቺንም ውሃ የአካባቢው ሰዎች እንዳይጠጧት መራራ አደረጋት ከሩቅ ሀገር ለመጡት ግን መድኃኒትና ጣፋጭ አደረጋት፡፡(ሰቆቃወ ድንግል) ☞ይቺ ዕለት ከእመቤታችን አበይት በዓላት አንዱ ሆና ቤተክርስቲያናችን አሰባ እና አክብራ ትውላለች፡፡ ☞ጌታችን ከአለት ላይ ውሃ ከአፈለቀባት ቦታ ከብዙ ጊዜ በኃላ በዚያ ቦታ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ቤተ ክርስቲያን ተሠርቶ ቅዳሴ ቤቱ በዚች በሰኔ 8 ቀን የከበረበት መሆኑን፡፡(መድብለ ታሪክ መጽሐፍ ቁጥር 1 ይነግረናል፡፡ ☞እናታችን እመቤታችን ድንግልማርያም በዚህ ሰአት በሀገራቸው ላይ ከሀገራቸው ተሰደው በርሀብ በጥም ለሚሰቃዩ አለሁ በያቸው፡፡ ☞የድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡

📷Melaku ኦርቶዶክሳዊ ❶❷
📷Melaku ኦርቶዶክሳዊ ❶❷
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 07:42:19 GMT
10233
1512
21
77

Music

Download

Comments

user3636788417309panaeva
pana eva 0911732202 0911408618 :
አሜን
2026-06-14 21:16:00
0
yeteshaayele
Yetu212121 :
አሜን🥰🥰🥰
2026-06-14 12:16:29
1
user17575763355727
yamaryam ሣራ :
amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
2026-06-14 18:49:31
0
user9761091755603
sarawit 11 :
አሜን እልልልልልልል
2026-06-14 20:44:56
0
hiwot0985
hiwot :
amen
2026-06-14 17:43:20
1
beza.ye.arsema.li6
Beza Ye arsema lij :
አሜን
2026-06-14 19:00:40
0
mekdestizazu1
mekedes :
አሜን እንኮን አብሮ አደርስን 🙏
2026-06-14 21:10:07
0
zenashe86
znaesh ወለየዋ :
አሚንአሚን
2026-06-14 18:45:30
0
user4220020070614
user4220020070614 :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰
2026-06-14 18:27:13
0
ak487399
Emen eji atefra 👍💝🙏🙏 :
አሜን አሜን አሜን🙏
2026-06-14 19:09:51
0
user1705108455131
mareyame :
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2026-06-14 19:07:58
0
etaf028
Etafer :
አሜን
2026-06-14 17:58:37
1
atsde.mariyma
Atsde🇪🇹 mariyma :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-14 12:27:14
2
eyerus9499
Eyerus :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-06-14 13:33:13
1
fetel.werek
Fetel Werek :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-14 15:15:30
0
birukman157
Biruk man :
🙏🙏🙏
2026-06-14 08:05:02
1
banch2538100p
banch2538100p :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-14 18:53:31
0
yedegl
love :
🥰🥰🥰
2026-06-14 17:53:09
1
alem_y16
alem :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-14 17:35:48
1
hfgv.rcgg
Hfgv Rcgg :
🙏🙏🙏
2026-06-14 10:03:17
1
mili.mili9798
mili mili :
🙏🙏🙏
2026-06-14 14:52:48
1
To see more videos from user @melaku1676, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About