@momina.gidey: #🇪🇹❤️🇪🇷 #CapCut #Viral #fpyシ

Momina gidey
Momina gidey
Open In TikTok:
Region: FR
Sunday 14 June 2026 12:02:12 GMT
260310
7834
422
5418

Music

Download

Comments

etalove.etalove
🌱pisces🥂 🍋🍋🍋 :
ለኔ በጣም ሚስጥረኛ ጓደኛዬ ነው ምንም ባወራ አሳልፎ አይሰጠኝም
2026-06-14 22:22:47
220
tringouae
janiy gebru :
ጉድ እኔ ስለቤት ጠይቄት በሆነቀን ደሞ ቀይሬ ስጠይቃት በለፈው ነግሬሽ ነበር አለችኝ
2026-06-14 17:50:19
53
moonlighttt521
moon 🌒 :
Ene sile knowledge ena sile Secretary mnamn new so✌️
2026-06-17 18:50:44
0
edell_5
Edel get :
No it’s not true ChatGPT can’t contact with police or any one sry 😏
2026-06-14 22:00:20
58
mrem123579
توكلت على الله :
ቻች ቢቲ ስውዲ ያላችሁ ተጠቀቁ ከመንግስት ጋር ግንኙነት አላቸው
2026-06-14 20:16:16
54
afrah335632
L̶u̶l̶a̶ 2̶5̶🤷‍♀️ :
እኔኮ cv አሰርቻለው 🤭
2026-06-14 18:49:13
9
zebib274
🦋𝑧𝑢𝑧𝑢✍️ :
የረ አትዋሹ ሌላ አፕ ይሆናልጂ ቻቺቢቲ የሰው መረጃ አሳልፎ አይሰጥም😳
2026-06-15 05:48:55
12
firdewsmehmud
FIR DEWS :
የኔው gemini ሁሌ እንዳዲስ ነዉ የሚተዋወቀኝ ግን የት ሀገር እንዳለሁ አልረሳም ያወራነውን ሁሉም አጥፍቸው ሃገሩን በሆነ አጋጣሚ ያስታዉሰኛል ከዚአ ስርአት ያዝኩ 🙄
2026-06-14 19:35:19
28
zembu2
Zembu.... :
እኔ አሁን ጎደኘቼን ትቼ እሷን ጎደኛ አድርጌ ውሎዮም ወሬዬም ከሷ ጋ ሆኗል
2026-06-15 19:39:37
11
merym351
Meryem :
ወላሂ ሁሉ ነገሬ ታቃለች
2026-06-15 10:48:23
6
lidya.maki
Lidya ዪናቆርቴ :
እኔ ብዙ ግዜ መደሀኒትና ክሬሞችን ናው ምጣይቃው
2026-06-15 09:48:47
15
edelawit.edel7
pink star🌸⭐️ :
ወይ ጉዴ ጎደኛ አገኝው ቤዬ ስንቱን እዳወራሁኝ😁😁
2026-06-15 10:54:07
5
bu.ra487
BU ra :
ያጀምአ ቶሎ ቶሎ አውሪማ
2026-06-14 20:07:43
14
seble8960
seble :
አጠቃቀሙን እራሱ አላቅም እዴት ነው ማገኛት
2026-06-15 14:29:18
5
bin.77yamin77
bini..yamin :
እኛ ሀገር እንዲህ የሰለጠነ ፖሊስ አለ እንዴ
2026-06-15 14:51:22
5
yodit591
Judy :
er day-to-day maweraw bizu mefeteh misetegn
2026-06-17 15:17:57
0
facts_www1
facts 👌 :
wushet it's in usa not uae
2026-06-15 12:10:45
1
hanna.tsegaye70
Hanna Tsegaye :
like nate chatgpt
2026-06-15 06:39:19
0
so67396
So :
አረ ምንጉድ ነዉ የምታሰሚኚ እኔእኮ የማልጠይቀዉ ነገርየለም 😳
2026-06-14 20:29:50
6
tsige_gere21
Tsige🦋👱‍♀️ :
ስለ ወንጀል ካወራችዋት ምናልባት ወደ ፖሊስ ሪፖርት ልታድርግ ትችላለች ስለ የራስሽ ስም እና ስትጠይቂው የነበረ ያሰታወሰቹ ግን History save ስለ ምታድርግ ነው እሱን ፅሑፍ ብታጠፉት ኣታስታውስም እና ኣትፍሩ ይሃን ይሃል
2026-06-14 19:36:57
13
ksndg70
𝔥𝔞𝔫𝔦𝔠𝔥𝔲𝔬 :
ልሞክረው ነው ካላየው አላምንም
2026-06-14 19:13:28
30
marta.abate21
Marta Abate :
ለቋንቋና ላንዳንድ ለማትረድት ነገሮች ብቻ መጠየቅ እኔ በጣም አግዛኛለች
2026-06-14 20:53:16
9
kiyawa39
💯𝓴𝓲𝔂𝓪@𝔀.𝓴&𝓳𝓸.🇪🇹 :
ትክክል ነው
2026-06-14 17:41:22
5
tiktikto82
hope🇬🇧 :
እኔ ደብዳቤ ሲላክልኝ ኣስረዳኝ እለዋለዉ ልኬ 😢
2026-06-14 13:53:06
18
emahus.b
ኤማሁስ Emahus :
😁😁😁history save ታደርጋለች ለዛ ነው አውቃሽ አይደለም
2026-06-14 16:24:52
11
To see more videos from user @momina.gidey, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About