Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tsehayeyuhans: አይ እናት
ፀሀዬ ዩሀንስ official 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 12:37:57 GMT
331495
22518
714
2662
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
geze Yenatu lej :
በጣም የምፈራው ሙዚቃ ምድር ላይ ከናቴ ውጪ ምንስ ብሆን ከጎኔ ሚቆም ሰው ከሷ ውጪ የለም እማ ለኔ ሲል ያቆይሽ በጤና ❤❤❤
2026-06-15 07:16:23
547
bizuyewoldeamanue :
❤️❤️❤️እናቶቻችንን ላጣነው ለኛ በተለይ
2026-06-16 19:12:30
430
kidgeta :
በጣም ያስፈራል ላለፉት ንፍስ ይማርልን ላሉት እድሜ ይስጥልን
2026-06-15 05:54:32
247
Binyam :
እናቴን ደረስኩላት አዳንኳት ብዬ በህክምና ስህተት ላጣዋት ለእኔ ይሁንልኝ
2026-08-03 04:54:53
19
YORID DUDU ዱዱ 16 :
ለመስማት እራሱ ያስፈራኛል🥺🥺
2026-06-15 09:58:59
123
heni cool :
እናት ማናት እናት ምንድን ናት የሁሉም እናት እናት ናት እንዴ ተው የውነት አሁንም በእናት ከሚሰቃዩ ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ እናቴ ሙታ አባቴ ቢኖር እኔ ትልቅ ደረጃ በደረስኩ የውነት እናቴ ለኔ የጠላት ጠላቴ ናት በቃ አሎዳትም😭😭😭😭
2026-08-28 19:21:44
9
ሰብለ ድሬ :
ሁሌ ስሰማው ስቅስቅ ብዬ ማለቅሰው እኔስ። እናቴ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ
2026-06-15 07:11:33
103
richo richo :
የምፈራዉ ዘፈን ረጅም እድሜ ለናቴ
2026-07-03 12:56:21
69
fairybprincess :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም እምፈራው ሙዚቃ የኔ ወርቅ እናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ🥰🥰🥰
2026-07-03 16:49:47
18
hanayemati :
ማደጋችንን ሰው መሆናችንን ሳያዩ ለሄዱት ወላጆቼ ደሞ ላለቅስ ነው የክረምት መጥፎ ትዝታ
2026-08-15 21:01:39
8
ye melo enat :
የዘላለም የግር እሳት ነው የናት ሞት እናቴ አለሜ
2026-09-08 19:12:16
5
Jo MERHABA 😛🍻 :
ቤት ማለት እናት ያለችበት ነው 🥺🥺
2026-07-04 07:49:58
17
kistanew2 :
💚💛❤️🎻🎸ፀሀዮ ዮሐንስ ማለት ከዘረኝነት ከብሔር የፀዳ ትክክለኛ እናት የወለደችው ኢትዮጵያዊ ነው ይሔ ላዲስ አበባ ልጅ ብቻነው የማገባው 🎻🎸💚💛❤️
2026-07-05 00:30:32
12
tigi :
አይ እናቴ እንደቀልድ ቀረሽብኝ😭😭😭😭😭😭
2026-06-18 08:09:11
41
roza :
ፀሐዬ ምርጥዬ ዘረኝነት የሌለበት 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2026-07-03 17:02:21
13
ABDILO :
ከ13 ዓመት በፊት የተለየችኝ እናቴን የማስታውስበት ሙዚቃ ነው ስልኬ ውስጥ ቢኖርም ማዳመጥ እፈራለሁ ህመሙ ዛሬም ትኩስ ነው እናት ያላችሁ ተንከባከቧት በምትችሉት አቅም ፍቅር ስጧት
2026-07-27 12:10:55
7
tebeliye :
በጣም የኔ ምስኪን እናት 😭
2026-07-03 15:58:57
7
Himi :
ክብር ለእናቶቻችን በስጋ ለተለዩን ንፍሳቸውን ይማርልን ያሉትን ያቆይልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማን እንደ እናት
2026-07-03 06:59:21
18
Hiwot :
ለኔ ግን የሁልግዜ ዜማዬ 😭😭😭😭
2026-06-16 06:16:38
36
Merry tadele :
እናቴ እንደዋዛ💔💔💔💔💔💔
2026-07-03 06:09:24
8
Rahel :
በእየሱስ ስም እኔ ራሱ ስፈራው ይሄን ዘፈን🥺🥺መስማት አልፈልግም
2026-07-02 16:30:52
11
💜💜Amina Hussien💜💜 :
እናቴ ናፍቆቴ ሁሌ በልቤ ውስኝ ትኖሪያለሽ የኔ ልዮ እናት😭😭😭😭
2026-07-03 09:14:57
7
amen :
እኔ ደግሞ ለመስማት
2026-07-03 09:24:55
6
Elias G :
2026-07-02 14:32:14
7
To see more videos from user @tsehayeyuhans, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
حسابي بدون #موسيقى ☝🏼🖤
Film Munafik Tayang 3 September 2026 . . . #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #xybca #viral #aryasaloka #achaseptriasa #munafikmelawaniblis #rekomendasifilm #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #clips
Fuel pressure sensor remove #shortvideo #viralvideo #viral
Is it sus to take phone calls in the middle of the night? Listen to The Jubal Show’s To Catch a Cheater wherever you get your podcasts by searching ‘To Catch a Cheater’. Segments are posted daily as whole episodes. Also check out thejubalshow.com/where to see where you can listen live! #thejubalshow #jubal #tocatchacheater #cheatersgettingcaught #cheater
@allu.oficial #allu #allucy
From the womb to this world… 🤍 From this world to the grave… 🥺🕌 Life is a short journey; our true destination is with Allah. 🤲✨ #quran #IslamicReminder #Islamic
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy