@jone_dani:

አዳዲስ መረጃዎች
አዳዲስ መረጃዎች
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 June 2026 16:24:38 GMT
125580
5723
169
2087

Music

Download

Comments

yeasgedomleji2
ሂንቲሳ_ አሰገዶም :
ዩንቨርስቲም ያው ነው ሌላኛው ማረሚያ ቤት ነው
2026-06-15 04:10:55
51
mollajemw
Molla jemaw :
የነዚህ ሰወች ገመና ተዘርዝሮ አያልቅም!!
2026-06-14 21:27:32
53
maritakiyakiya
Marita Kiya :
ይሄ አሰራር ሳይቀየር ፈጣሪ ሆይ ሰብስበህ እራሳቸውን አጉረህ አሳየን
2026-06-15 06:39:27
18
zinabuwakene
zed man :
የብልፅግና መጨረሻ ምን ይሆን
2026-06-15 05:36:27
18
djermy4
DJ ኤርሚ 🔊🔊 :
በየወሩ 50 ብር ማዋጣት ይችላል የኢትዮጵያ ህዝብ ብንጠየቅ በጣም ያሳዝናል ቆሎ ራሱ በልተው ቢውሉ ይከብዳል ቁርስ ምሳ እራት ውስጤ ነው የነካው
2026-06-15 04:48:34
5
tadelefekadu2
Tadele Fekadu :
ሌሎች ጋዜጠኞች ተማሩ ከስሜነህ
2026-06-15 03:29:41
16
user4261384562277
. :
ቅኝ ግዛት ውስጥ ነው ያለነው ጎበዝ
2026-06-15 04:11:59
6
yabbogale383
Yab Bogale :
እስርቤት እያስፋፉ ሕዝብን አጉሮ በ 22.00 ብር ለመመገብ ፍዳከማየት ፍትህን እያፋጠኑ ከዚህ ችግር ለመውጣት ቢሞከር ምንአለበት ። ይህ ጉዳይ የመንግስትን የተበላሸ አሠራር ነው የሚያሳየው ። መንግስት እራሱን ቢመለከት መልካም ። ስሜነህ ባይፈርስ ለዘላለም አትፍረስ እንዲህ እውነቱን እያወጣህ አዝረክርክልን ።
2026-06-15 08:20:18
6
user9359581400311
abrham :
ሰባዊ መብት እኛ የለም
2026-06-15 03:56:47
7
userjw8b67rarl
user79006528431 :
ሰውን ተጫወቱበትኮ
2026-06-15 06:13:40
3
emuyethebest
Emuyethebest :
ሰውየው በቀን ስንት አይነት ምግብ እያማረጠአ የሚበላው በ22 ብር ነው ደሞ ምን አገባቸው ለሚወሰድላቸው አትክልት የናተአ መጨረሻ ያሳየናል 🤔🤔🤔
2026-06-15 06:38:07
6
winta6751
wintA :
ወይኔ ወይኔ ሀገሬ
2026-06-15 04:20:35
4
lidetae4
lideta :
ደሞ ከዚያውም ይሰረቅለት ይሆናል!!
2026-06-15 03:39:16
3
w80330
wy :
የኞአገር እስስቤት የምድር ሲኦል ነው ጀግናበርታ
2026-06-15 04:59:59
3
meski4574
meski :
ነፍስ ያለው ከሰል እውነትም ዳመነ
2026-06-15 10:48:45
1
dasaledamxe
fiqira lotrii :
እናንተም ይፈረድባችኋል የጊዜጉዳይነዉ
2026-06-15 00:52:50
5
f.a.b06
Fikreab :
ሲጀምር የእስር ቤት ኮንሰፕት እና ጥቅም ምንድነው
2026-06-15 10:40:15
1
user4593791800723
Ashu :
አብይ ደግ ነው 7 ብር ጨመረ 😏
2026-06-15 07:15:33
0
251lion
OMBRA :
ሽሬክ ግን አይመስሉም😳
2026-06-15 12:52:35
0
mery.mery1886
Mery Mery :
መቀባጠር ይባላል
2026-06-15 04:40:34
3
ayele.tefera3
Ayele Tefera :
የሁሉም ባለስልጣናት መልስ እየሄድንበት ነው ፤ እየፈተሽን ነው
2026-06-15 04:38:48
4
hiwotali6
Hiwot :
gifachihun fetari yimezinilachewe
2026-06-15 06:39:47
2
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
እሱ ጥጋብ አላስቀምጥ ብሎት ያቁነጠንጠዋል ይሻሻላል ይላል 22ወዴት ነው የሚሻሻለው
2026-06-15 05:55:16
3
user4531281376240
Getnet Multu :
በ2 ዓሣ በ5 እንጀራ የመገበውን ጌታ ያየሁት መሰለኝ 😁😁😁
2026-06-15 02:49:53
3
user9330551336547
አያ………ዘመን……አያ……ዘመን… :
ምኑ ጥናት ይፈልጋል አንድ ሲደመር አንድ ነው ካለ ማየት ከሌለ የለም
2026-06-15 03:50:30
3
To see more videos from user @jone_dani, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About