@andye3575: ይህንን የተሳቢ ሾፌር አመስግንልን ብትችል ሸልሙልን ይህ አውቶብስ ነቀምት መንገድ ቱኬ የሚባል ቦታ ላይ አውቶብሶ የማይሆን ቦታ ደርቦ ሲገባ ህዝብ ከምፈጭ ብሎ ፊት ለፊት የመጣው ተሳቢ መንገዱን ለቆ ስቶ በመግባት ህዝብን ከጉዳት ታድጎ ራሱ ላይ ወስኖ የከፋ ጉዳት ሳይደርስበት በዚህ መልኩ ቆሟል አውቶብሱ ዝግ መስመር ረግቶ የማይደረብ ቦታ ደርቦ የገባበት ሂደት የሚያሳዝን ነው የተሳቢው ሽፌር ህዝ ከሚያልቅ በሚል የወሰነው በራሱ ላይ የፈረደው ሂደት ህዝብን ከሞት ከጉዳት አዳነ እንጅ እንደ አውቶብሱ አገባብ ህዝቡ አይተርፍም ነበር። የህዝብ ተሽከርካሪ አሽከርካሪወች የብዙወች ትልቁ ችግራቸው የት መቅደም እንዳለባቸው አለማወቃቸው ነው። የሰው ልጅን የጫኑ አይመስሉም መርገጥ መሮጥ ብቻ ነው ስራቸው እባካችሁ ምከሯቸው ሲል መልዕክቱን አድርሶናል።
ANDYE
Region: ET
Monday 15 June 2026 05:52:32 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @andye3575, please go to the Tikwm
homepage.