@wasumohammed: የሟቾች ቁጥር 28 ደርሷል። 📌ተሳፋሪዎቹ ትናንት ከመካነሰላም ተነስተው ደሴ ያደሩ ናቸው ተብሏል። ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ማለዳ ላይ በደረሰበት አሰቃቂ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ሲሆን፣ አውቶቡሱ በግምት 100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል መግባቱ ታውቋል። በአደጋው በርካታ ሰዎች ቀላልና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፣ በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ተቋማት ለማድረስ ርብርብ እየተደረገ ይገኛል። ፖሊስ የአደጋውን መንስኤ በመጣራት ላይ መሆኑን አሚኮ ዘግቧል። ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #foryoupage #breakingnews #viralvideo #foryou #tiktok
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Monday 15 June 2026 06:30:31 GMT
Music
Download
Comments
አትሁን ዘረኛ :
2026-06-15 08:16:29
1
kedja beshisha :
2026-06-15 08:29:19
0
Mubarek :
2026-06-15 07:37:47
0
ላንድ ሒወት ሽፈተና :
2026-06-15 07:39:50
0
Royal Kids Fashion :
2026-06-15 07:35:34
0
አትሁን ዘረኛ :
2026-06-15 08:16:26
0
Nነኝ ወሎየው12 :
4 ሰው ነው የተረፈው
2026-06-15 06:34:56
9
💔እድሜ💔ለፀባይህ💔 :
ከመካነሠላም😭😭😭😭😭ነውያልከኝ
2026-06-15 07:28:31
0
speshal :
ኢናአሊላወኢናኢላሂራጂኡን
2026-06-15 07:35:39
1
ASMER :
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
2026-06-15 07:29:12
1
toyba :
ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን🥰
2026-06-15 07:20:35
0
ket29002 :
ወይኔ ነፍስ ይማር🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 07:30:57
1
user2838331721114 :
ዋሱ ታማኝ ምንጭ
2026-06-15 07:26:14
1
Getahun :
ayyyyyyyyyyyy
2026-06-15 08:20:42
0
ወሎየዉ :
ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 08:21:38
0
ኤርሜያስ1000 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስይማር
2026-06-15 08:14:46
0
user7692317670673 :
በጣምያሣዝናል
2026-06-15 08:53:05
0
ብቸኛው ተኩላ ♥♥♥ :
መቼ ነው ዋሡ
2026-06-15 09:03:03
0
ye t :
nefs ymar
2026-06-15 08:47:34
0
Mule :
Rip
2026-06-15 08:28:50
0
Sumsung Tips :
የአላህ
2026-06-15 08:36:56
0
bella :
ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 08:29:03
0
مركز أنصار دين الله :
40
2026-06-15 06:57:11
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.