@ethiopianservice: በደሴ መንገድ የደረሰ አስከፊ አደጋ - 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ! 😭 በዛሬው ዕለት ሰኔ 8/2018 ዓ/ም ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ ከሐረጎ መንገድ ላይ ወደ 100 ሜትር ጥልቀት ገደል በመግባቱ ለ28 ወገኖቻችን ሕልፈት ምክንያት ሆኗል። የነፍስ አድን ስራው አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል። ለሞቱት ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር! 🙏ለተጎጂዎች ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን። 🕯️ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #ደሴ #fyp #habeshatiktok

Ethiopian service
Ethiopian service
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 06:33:52 GMT
8083
146
4
10

Music

Download

Comments

user794700958446
صفيا :
ያአላህ
2026-06-15 14:07:27
0
sahilumelkamu
ጉባዔ ቃና :
ነፍስ ይማር
2026-06-15 07:54:34
0
user9006561370981
aschu4@ :
ነብሰ ይማርልን
2026-06-15 07:36:02
0
taye.berehanu
Taye berehanu :
ነብስ ይማር
2026-06-15 09:24:50
0
To see more videos from user @ethiopianservice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About