@minilikmolla: ☑️ አሳዛኝ ክስተት በደሴ😢😢 ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው የደረሰው ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ ነው። ዛሬ ሰኔ 08/10/18ዓ.ም ማለዳ ከደሴ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ የሕዝብ አውቶቡስ በተለምዶ ሐረጎ እየተባለ በሚጠራው መንገድ ላይ በደረሠበት አደጋ እስካሁን የ28 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በርካቶች ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባተቸዋል። የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በግምት100 ሜትር ጥልቀት ወዳለው ገደል ገብቶ ነው አደጋው የደረሠው። በሕይወት የተረፉትን ወደ ሕክምና ቦታ ለማድረስ አሁንም ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የገለጸው ፓሊስ የአደጋውን ምክንያት በመጣራት ላይ ነው ብሏል። አሚኮ
የእምዬ ደሴ ልጆች
Region: ET
Monday 15 June 2026 06:42:00 GMT
Music
Download
Comments
A ነኝ ❤የ❤ለ❤ሚ❤ው❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ህይወት መከራናት አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን
2026-06-15 07:07:39
12
nefiza🦋 :
በአላህ እውነት ነው 🥹🥺
2026-06-15 11:43:53
1
N..ኢንሻ።አላህ።ያልፋል :
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
2026-06-15 14:17:40
1
abrha :
እግዚኦ
2026-06-15 12:40:33
1
Tigest Girma :
አይ
2026-06-15 12:24:18
1
❤ታገስልኝ❤ልቤ❤❤ :
በጣም
2026-06-15 11:34:58
1
ይዘ ባር ቃሉ :
🥰🥰🥰🥰ከባድነው
2026-06-15 11:04:58
0
ህልሜ ወተት ሆኖ :
ወላሂበጣምአዝኛለሁ
2026-06-15 10:11:06
1
yami shifon 0920852876 :
እግዚአብሔር አያድርስ
2026-06-15 12:43:36
1
faduma :
አይይይይይይይይይይይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂
2026-06-15 16:43:41
0
Wende Melaku :
ያሳዝናል
2026-06-15 13:38:37
1
sane yimer :
ወይኔ
2026-06-15 12:26:41
1
osman taju7 :
አላህ ይማራቸዉ አደራህን ጌታየ
2026-06-15 10:34:02
1
ᕼᗩᖇᑌᑎ :
ወይኔ 😭😭
2026-06-15 07:49:38
1
hayat :
አይይይ😭😭😭
2026-06-15 11:22:01
0
Atsedemaryam Alemu :
እዉነት ነወ?????
2026-06-15 11:00:05
0
sentu🦋 :
woyne😭😭😭😭
2026-06-15 07:08:59
5
ወለዬዋ :
ነፍስ ይማር
2026-06-15 14:35:07
1
ህሩይ :
ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 10:20:20
1
Mulu :
ነፋስ ይማር🥰🥰🥰
2026-06-15 16:53:03
1
mahi abebe :
nefis yimar 😭
2026-06-15 14:27:54
1
Fikadu Assefa :
አምላኬወቶከመቅረትሰውረን
2026-06-15 10:55:06
1
emu mar :
ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 07:10:44
4
To see more videos from user @minilikmolla, please go to the Tikwm
homepage.