@saris.abo5: "የመነኮሳት መኖሪያ የት ነው?" ለአባ ጸጋዘአብ አዱኛ የመምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ መልስ:

Saris Abo5
Saris Abo5
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 07:16:51 GMT
7333
278
24
132

Music

Download

Comments

wondwosen.teffera1
wondwosen teffera12 :
አንዳንድ አባቶች ፍላጎታቸውን የሚነካባቸው ከሆነ የቤተ/ክንን ስርአት ለራሳቸው በሚጠቅም መልኩ ሲያስተምሩ (ሲያመቻምቹ) እያየን ነው ይህ ግን ልክ አይደለም መልሱ ሊሆን የሚገባው ትክክለኛውን ስርአት ተናግሮ ነገር ግን አኔ ይህን እያደረኩ ያለሁት በዚህ በዚያ ምክንያ ነው መባል አለበት።
2026-06-15 11:25:52
2
peneail
Baldwin Huntington :
ኩሎ ኀደግነ ወተሎናከ የሚለውስ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ነው የሚለው የአባ አባባል ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ነው የከተማ ኑሮ ተመችቶኝ ነው ቢሉ አይሻልም?
2026-06-15 10:06:58
2
danielzeyesusmoa
ዳንኤል ዘኢየሱስ ሞዓ :
ማለባበስዎ አይጠቅመዎትም አባ የውሸቱን ጵጵስና ተቀላቅለው ሗላ አላወቅኩም ነበር ብለው የሸመጠጡት
2026-06-15 12:44:24
0
koweeb9
Emperor :
እኔም ቤተክርስቲያን እንድታስብበት ያስፈልጋል።የምንክሡናን ህይወት ማይችሉት ከሆነ ምናለ አግብተዉ ካህን ቢሆኑስ።አለም ዉስጥ እየኖሩ የሚከብዳቸዉ ይመስለኛል።እግዚአብሔርን ከሚያስቀይሙት ካህን ሆነዉ ቢኖሩ ይሻላቸዋል።
2026-06-15 12:02:06
3
mihret863
mihret :
ሌበሎት የፈለጉት አሞራ ጅግራ ነው ይሎታል
2026-06-15 15:20:43
0
user8062695936199
etsub gtaneh :
ግን እኮ በከተማም ገዳማት አሉ በከተማ አድባራት ብቻ ነው የአለው መለት ነው
2026-06-15 15:05:28
0
userpekk72tr09
ሊቀ ልሣናት Eyeberu :
memeher leke nwe aye aba
2026-06-15 13:39:43
0
deacon339
Dimgil mariyam :
ከተማ ሎሽን ተቀብቶ አፓርታማ ተከራይቶ አረ ስንቱ
2026-06-15 14:56:51
0
eysu.meaza
eysu meaza :
ቁርጡን ማን ይብላው
2026-06-15 12:47:17
0
tsigie.12
Tsigiemariam Degwale :
መነኩሴው መጽሐፉን ለራሳቸው እንደሚመች አድርገው የተረጎሙት ይመስለኛል።
2026-06-15 14:59:52
0
wesagn34
ሁን ያለው አይቀርም :
የቸኮለ አፍሶ ለቀመ አሉ መፅሐፍ ፅፈዋል የመፃህፍት መምህር ናቸው መነኩሴ ናቸው መልሱ ግን እንዴት እንደሚመስል የኔታ ሀይለ ማርያም ዘውዱ ያቆይልን።
2026-06-15 12:25:20
0
user9579230787224
ዲ/ን ዘለዓለም ጥጋብ :
እግዚአብሔር ይስጦት ድንቅ የሆነ መልስ ማለባበስ አይጠቅምም
2026-06-15 12:49:02
0
user8347221419384
Abebe :
የለመዱትን የቅንጦት ኑሮ የሚፃረረውን ድሎታቸውን ስለሚነካ ለማደናገር ነው መምህር ይበርቱ ከተማ የሚያውደለድለውን ቦታወን ማስያዝ ግድ ነው የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ሆኖ የሚሾመው መኖክሴ ትክክልም አይደለም አይድበስበስ የምትለቀለቁት ሽቶ የቤተክርስቲያን መዐዛ ሳይሆን ሌላ አላማ ያለው ነው።
2026-06-15 14:09:52
0
serdinosinternational
serdinos internation :
ሁለቱም አባቶች ልክ ናቸው🥰🥰🥰
2026-06-15 13:31:09
0
user6184432885553
user6184432885553 :
ገዳም ማለት ምድረ በዳነው አባ ሙሉለሙሉ ተሣሥተዋል የኢትዮጵያን መነኮሣት አይወክሉም መነኮሣት ከገዳሙ ከወጡ ህዝባዊ ሆኖ ይኑር እንጅ መቀጣጠፍ አይደለም ከምደረ በዳው ነው እንጅከከተማነው.......
2026-06-15 11:49:16
0
user785641234567
ዘሚካኤል :
መምህር ትክክል ነዎት
2026-06-15 11:29:00
0
fiseha.teklu
Fiseha Teklu :
ወንጌል ለመስበክ ምክንያተ ነው
2026-06-15 10:16:54
0
baby.dudu12
libe mulu :
አብሽ መሸወዷ ነው
2026-06-15 11:28:53
0
user77769481202264
user77769481202264 :
አየ መነኩሴ አይይይይይይይ ያሳዝናን😭ቀሲስ ቃለህይዎትን ያሰማልን!!!!የእርስዎ መልስ እዉነት ነዉ።
2026-06-15 14:39:20
0
zetewahido2
kbru :
ሁሉ ዐመፁ በአንትነትም ረከሱ ። በጎ ነገርን አንዱም የሚሠራት የለም ። አንዱም ስንኳ አይሠራትም ። መዝ 13 ፥ 3 ። ችግሩ የአወቃቅሩ ነው ። የግለ ሰቦቹ (የመነኮሳቱ) ብቻ አይደለም ። እነሱ እየሄዱበት ያለው የአገሩን ባህል በጠበቀ መልኩ ነው ።
2026-06-15 11:21:07
0
fa.yemaryam19
fa yemaryam19 :
መነኩሴ ከከተማ ካልወጣ መቼም ተዋህዳ ሠላም አታገኝም ምክንያቱም እነሱ ከገዳም ከወጡ በህላ ነው ፈተናው የመጣው
2026-06-15 14:15:14
0
user8102819450021tibebu
Tibebu mebrat :
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2026-06-15 08:11:13
0
mrmenkreshetu23gmail.c
mk :
🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
2026-06-15 09:50:30
0
To see more videos from user @saris.abo5, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About