@prosperity_party_pp: ለነገው ስኬት ዛሬ ላይ መቅደም 💥ከጥቂት ዓመታት በፊት ቦሌ ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ ያስተናግድ የነበረው 7 ሚሊዮን ሰዎችን ብቻ ነበር። ዛሬስ? በተለያዩ ሰፊ የማስፋፊያ ስራዎች 21 ሚሊዮን ደርሷል! ነገር ግን የኢትዮጵያ እድገት ፈጣን በመሆኑ በየዓመቱ 2 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞች እየጨመረ ነው። ✍️በአፍሪካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ታላቅ የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ፕሮጀክት በቢሾፍቱ ምድር ላይ ቀንና ሌሊት እየተገነባ ነው። ይህ ተራ አውሮፕላን ማረፊያ አይደለም፤ የኢትዮጵያ የነገው ማንነት፣ የአፍሪካ አዲሱ የልብ ትርታ ነው። ✍️ግንባታው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ በዓመት 110 ሚሊዮን መንገደኞችን የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል። ይህ ህልም ብቻ ሳይሆን በቁርጠኝነትና ባልተቋረጠ ጥረት እውን እየሆነ ያለ አዲስ ታሪክ ነው። #ዐብይ_አህመድ #fyp #prosperity

Prosperity Party
Prosperity Party
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 07:56:59 GMT
5999
533
10
22

Music

Download

Comments

fasilsanjaw1
fasil sanjaw :
❤❤❤አቢቹ❤❤❤❤
2026-06-15 12:43:54
1
muhammed.kemal25
Muhammed kemal :
አብቹ የ አፍሪካ ጠቅላይ ምንስትር የ አፍሪካ ኩራት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 12:54:00
1
abba_i_am
abba_i_am :
Add rocket 🚀launching spaces, a car racing tracks, add a track to drive the fastest cars like a circle ⭕. And build a road to addis where cars can go 250km per hour. Get it ready for the future. Start making, CPU GPU
2026-06-15 08:32:04
0
sagnibig
sagni Big :
🥰🥰🥰
2026-06-15 08:18:29
1
yoyo76554
jiji🦋🦋 :
👍👍👍
2026-06-15 08:16:07
1
wpbmyaaballoo
BorenaYabeloT Prosperity Party :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 13:20:15
1
newschanne1
News channel :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 13:28:06
1
user1953815920760abdisa
Abdisa :
🥰🥰🥰
2026-06-15 19:19:38
1
To see more videos from user @prosperity_party_pp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About