@biruklegesse538: ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይስጥልን😭

Biruk Legesse
Biruk Legesse
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 08:28:08 GMT
627
11
9
2

Music

Download

Comments

dy1tr02zmo89
Desu ☕ :
መቀበል ከበደኝ😭
2026-06-15 12:04:32
0
wubeshateassefa
wubeshateassefa :
ነፍስ ይማር
2026-06-15 14:18:13
0
biruklegesse538
Biruk Legesse :
ነፍስ ይማር 😭😭
2026-06-15 10:56:45
0
tarik.legesse7
tarik legese :
🥰🥰🥰
2026-06-15 14:51:24
0
john.197225
john 19 12 21 :
😭😭😭
2026-06-15 15:33:10
0
To see more videos from user @biruklegesse538, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About