@hanabera38: ነፍስ ይማር

Hana Abera
Hana Abera
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 08:31:26 GMT
667920
71919
1808
4684

Music

Download

Comments

eliasella12
elias-ኤላ :
እስፖርት ስሩ የውፍረት መጨረሻው ኢሄ ነው!
2026-06-15 09:51:27
1086
emy21122
ኣመለወርቅ😇 :
ሞተህም ማታርፍበት ሀገር🥲
2026-06-15 10:25:23
679
etiohabesha2
Hayu,Habesha Etio :
😳😳😳😳ኮሜንቶች ግን እናንተ ቤት ሞት የለም እንዴ ትዝብት 😳😳😳
2026-06-15 11:16:15
272
mastiabuye
Masti Abuye :
የሀበሻ አፋ አበጠ እሴት መሰለ ስትሉ ነበር እሄዉ ደስ ይበላችሁ ቡዳ ሁላ
2026-06-15 10:25:16
59
helenwakuma
yellow :
አሁን እንደው በምን ደርሶባችሁ ነው በሞተ ሰው ላይ እንዲ ሙድ ለመያዝ የምትሞክሩ 🥺🥺 ምናችሁን ነው የሚያማችሁ ባለጌ ሁላ የምትወዱትን ነጥቆ ሀዘንን ያሳያችሁ
2026-06-15 11:34:46
92
yenat.fiker6
yenat fiker :
እግዛብሔር የስራቹህን ይስጣቹህ በሰዉ ሞት የምትደሰቱ
2026-06-15 11:02:28
85
user4872580036188
queen :
ኮመንታተሮች አሳዳጊ የበደላቹ ስድ ነናቹቹቹቹ
2026-06-15 11:24:02
50
wagner.uraa
WAGNER 👑🌳 :
መጥፎ ኮመንት የምትፅፉ ሰዎች ጤነኛ ናቹ ግን😳 RIP 😔
2026-06-15 12:31:41
45
614356u9
Monax :
አውሬው መንግስት ነው ያስገደለውውው መንግስት ይውረድድድድድድ
2026-06-15 09:39:19
26
yetimaryam19
ye mikael lij :
ሲጅመር እኮ ቂጡ ሲበዛ ጠርጥሬ ነበር ነፍስ ይማር
2026-06-15 12:11:37
6
yahealeyael2
YAHEALE/EYAEL :
ኮመንት አለመጻፍ እኮ ይቻላል። ምን አይነት አእምሮ ቢኖራችሁ ነው ግን እንዲህ አይነት ሀሳብ የምትሰጡት። አንድ ወንድማችንን በሞት አጣነው 😭😭😭😭😭 እንጂ ተሞሸረ አይደለም የተባለው። ቤተሰብ እኮ አለው ።የቤተሰብን ልብ አትስበሩ። በጣም ያሳዝናል
2026-06-15 16:22:02
12
zgiorgis1
ዘ ጊዮርጊስ Media :
ሞት መች እንደሚመጣ አይታወቅም፣ ሁላችንም በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን ተዘጋጅተን እንኑር፣ እግዚአብሔር ከሚጠላው ነገርም እንራቅ። ጊዜው የከፋ ነው፣ ዛሬ አለን ስንል ነገ የሚሆነውን አናውቅም። በተለይ በዘፈን ፣በእውቅና ማማ ላይ ያላችሁ ፣የዚህ ዘፋኝ ሞት ማንቂያ ደወል ነው ለእናንተ።
2026-06-15 14:58:57
18
user1500513475970
እየሩሥ አበበ :
ውይ ሣጥን ይገኝለት ብላችሁ
2026-06-15 10:25:14
13
www.tiktok.comkokeb
ኮኸብ kokeb :
ነብስ ይማር፣ለቤተሰብ መፅናናት እንመኛለን ከመቀለ ትግራይ፣
2026-06-15 17:20:26
9
meskerem741
meskerem :
እረ በናታቹ አንዳንድ ኮመንቶች ሲቀፉ ተዉ ይደብራል ፈጣሪን ፍሩ ለልጆቹ አስቡ 😥😥😥 ሰሜ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 10:48:08
10
abrishh1
Abrish ዘልደታ🌴 :
በክት ናቹህ ከነፍስ ይማር ስድብ እና ቀልድ ሚቀድማቹህ ሁሉ መሀይም ሕዝብ
2026-06-15 12:20:15
9
habesh019
ጎጃሜዋ💚💛❤️ :
ነፍስ ይማር 🥰🥰🥰
2026-06-15 13:26:30
5
hela.negn.yeshewa
Hela Negn Yeshewawa Ngst :
ነፍስህ በአጸደ ገነት ያሳርፋት😭😭😭😭😭😭 ኮሜንታተሮች ግን ጤናኛ ናችሁ
2026-06-15 12:34:53
8
sefanit.mekbib
Sefanit Mekbib :
ምን አደረጋችሁ ?
2026-06-15 10:16:32
17
user8958754488254temu
Temu :
ነፍስ ይማር
2026-06-15 09:52:47
10
eyerusalemmizan19
Jerry :
ሞተህም ማታርፍበት ሀገር🥲 😢
2026-06-15 10:27:58
9
mr.rigby39
drawer 123 :
ይችን ውጥንቅጥ የሆነች አለም አረፋት ነፍሱን ይማረው ኧረጎበዝ እኔ መሮኛል ሞት አልፈራም በላይኛው ቤት እንዳልሞት ነው የምፈራው እንጂ ደግሞ ለዚህች ሸቀጣም አለም እንቁላልና ኩስ ለመታዳላዋ አለም አትጨነቁ
2026-06-15 10:37:36
6
user31111446
ያብኔ መድኃኒዓለም 🙏27⛪️21✝️🙏 :
እረ ውሸት ነው የሚሆነው እዴ
2026-06-15 09:27:10
181
fenesha27
🍿 FUNዲሻ🍿የሙገሯ ❤️ :
እውነት ነው እንዴ?????
2026-06-15 09:17:28
79
teda.t3
Teda T :
ፈጣሪ ነፍሱ ይማርልን ከዘረኝነት የፀዳ የባህል ንጉሳች አጥተናል ፈጣሪ አነ አረጋኸኝ ወራሽ ትተህ ሰማሀኝ ትወስዳለህ እንዳንወቃሀሳ?
2026-06-15 10:40:57
11
To see more videos from user @hanabera38, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About