@jaffarmobile3: #ሰማሀኝ_በለው #rip #bahirdar❤️🇪🇹 ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደነበር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል

Bahir Dar City ባሕር ዳር ከተማ 🌴🚣
Bahir Dar City ባሕር ዳር ከተማ 🌴🚣
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 08:58:00 GMT
203894
16785
622
795

Music

Download

Comments

user5696586063107
Amanawit :
እዉነት ነው እንዴ?
2026-06-15 11:25:16
33
beza.beza0157
beza beza :
እውነት ነው እንዴ?????
2026-06-15 11:26:28
6
user681825198110
tade. edase :
are alhamenm
2026-06-15 17:06:58
0
hiwy262
Hiwy :
ማርያምን
2026-06-15 11:23:15
5
amantadele612
Aman Tadele :
እውነት ነው እንዴ ?
2026-06-15 11:59:43
3
t.m50454
T ነኝ የM ልጅ :
እንዴ አላምንም
2026-06-15 11:59:22
4
t_e_d_a
jah :
💔
2026-06-15 15:49:56
1
feikr.gezewe0970235005
Feikr Gezewe0970235005 :
አረ
2026-06-15 12:30:34
1
kale.kale831
Kal ቃልዬ :
እውነት ነው እንዴ?
2026-06-15 13:07:23
0
leyla.sefa
Leyla Sefa :
2026-06-15 16:49:28
0
mule.simachew
Mulea Simachew :
በማርያም አይመስለኝም
2026-06-15 13:05:34
1
aminatalaminat
susu 👉ወሎየዋ🧣 :
2026-06-15 17:05:23
0
silamlakgetnet
silamlakgetnet :
I can't believe
2026-06-15 15:47:30
0
sancho.man983
ሻሮክ❤ :
yemr new
2026-06-15 17:15:28
0
user7466701114487
ብልከው :
@
2026-06-15 16:07:26
0
gacho4096
gacho :
አላምንም
2026-06-15 16:45:59
0
eshetu.esheu
Eshetu Esheu :
አላምንም
2026-06-15 17:00:07
0
To see more videos from user @jaffarmobile3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About