@muba14m: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

muba🫡
muba🫡
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 09:07:08 GMT
28293
4329
188
264

Music

Download

Comments

solana282
Solana Tadese :
እናንተጋር እኩል ያወራሉ💪💪💪💪💪💪💪
2026-06-15 17:12:11
5
gashaw646
GAŞĤAŴ MOBILE⚡📵 :
ህዝቡስ አለቀ በዘር በሀይማኖት ዛፍ እና ቅጠሉን ጠብቁት😏
2026-06-15 13:47:20
2
user25759814275164
ፍቅርሺ በልቤ መስርቶ :
በምተዱበት ፈጣር ይቅደማቹ በነ ጀግኖች በሰላም ግቡ🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 16:49:57
3
user77051027684716
የሀንስ ጎንደሬው :
2026-06-15 19:01:06
1
jemil6337
jemil :
abet wubet yebadrawu
2026-06-15 18:06:38
1
hafitamu38adam
hafitamu :
bro 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍🥰🥰🥰
2026-06-15 18:54:02
1
oromumman.dhiigaa2
ኢትዮጵያ ሀገረ❤❤❤🇰🇼✈️🇪🇹 :
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ይሄን ባንድራ ሳይ እምባ ይቀድመኛል እናት ሀገረ❤️❤️🙏🙏
2026-06-15 18:29:18
2
temame.mortar0917598662
temame🇪🇹🇪🇹👌👌 mortar :
2026-06-16 02:19:26
0
workybayu
Qanani tes :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-15 22:42:03
0
astu7431
Astu❤ :
😘❤❤❤💪💪💪💪💪
2026-06-15 21:20:12
0
mhamdamin45
mhamdamin :
2026-06-15 20:09:05
0
a0444466
Me Checolate 🍫 🪤🍪🍎🍒 :
አቤት ውበታችው ደስ ስትሉ ችሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅልን የምየ ኢትዮጵያ ከለላወች
2026-06-15 18:05:44
1
emanmyharet
Abdulkadr :
ወይ የሀገር ፍቅር
2026-06-15 21:01:43
0
misga123
misge dikka :
obbolota koo
2026-06-15 23:19:16
0
user1508747558550
asaregawu zemen :
ለመማረክ እሩጫ
2026-06-15 19:56:13
0
belete5668
belete :
ጀግናውገባ
2026-06-15 19:56:03
0
bahiru.fikrrrrsewwwwww
bahiru.fikr sew :
እንዴት ነው ምያምረው
2026-06-15 10:02:49
0
firye.sawu.akibar
firye sawu akibar :
2026-06-15 19:20:52
0
tigist.tig702
Tigist Tig :
2026-06-15 19:22:15
0
gezuceramic
Gezu Black :
2026-06-16 03:38:19
0
zelalem.meseret
aaa :
ጀግኖቼ
2026-06-15 19:38:01
0
aamad.abdullaahii
aamad.abdullaahii.husseenma :
111
2026-06-15 19:26:56
1
makideskkkkk
makid :
ፈጣሪ ይከተላችሁ👌👌👌👌
2026-06-15 11:38:39
0
To see more videos from user @muba14m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

''የብዙ ሟች ቤተሰቦችን ማግኘት አልተቻለም'' 🚨 ⚠️ አስቸኳይ መልዕክት፡ #ሸር ይደረግ! ⚠️ የሟቾች ቤተሰቦችን ማግኘት ባለመቻሉ አስቸኳይ እገዛ ይፈለጋል። 🚨'' ዛሬ ማለዳ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም በደሴ እና  ኮምቦልቻ መካከል በሚገኘው ''ሀረጎ'' መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የሚታወስ ነው።  የሟቾች አስክሬን  ደሴና ከምቦልቻ ሆስፒታሎች የሚገኝ ሲሆን ''በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ ሰዎች መታወቂያ እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ባለመኖሩ'' አስከሬን ለማስረከብም ሆነ ሁኔታውን ለማሳወቅና የቤተሰቦቻቸውን አድራሻ ማግኘት ከባድ ሆኗል ተብሏል።  አደጋ የደረሰበት ''አውቶቡስ ሰኔ 07/2018 ዓ.ም መነሻው ከቦረና መካነ-ሰላም ከተማ እንደሆነም የተገለፀ ሲሆን'' ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው ቤተሰቦች በፍጥነት እንዲደርስ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። በተላይ ከመካነ-ሰላም ወደ አድስ አበባ የተጓዘ የቤተሰብ አካል ካለና አድራሻው የጠፋባችሁ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ መረጃዎችን በማመሳከር እንድትተባበሩና መረጃው ለሌላቸው ደግሞ ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ እና በየገጻችሁ #Share በማድረግ አግዙ። የአንድ ሰው ''ሼር'' ማድረግ ለአንድ ቤተሰብ መጽናኛና መረጃ ሊሆን ይችላል።  በድጋሜ  ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦችም  መጽናናትን እንመኛለን!

About