@aschu_graphics: ዜና እረፍት አንጋፋው ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ አንጋፋው የባህላዊ ሙዚቃ ተጫዋች ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች ያበረከተ ሲሆን ባላገር፡ ደቦት እንስራ፡ ዝናቡን፡ ዘና በይ እና ሌሎችም ከተወዳጅ ስራዎቹ መካከል ይጠቀሳሉ፡፡ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች አባት እንደሆነ ከሁለት ወራት በፊት ለዓባይ ቴሌቪዥን ሰከላ ሾው በሰጠው ቃለመጠይቅ ገልጾ ነበር፡፡ ለአንጋፋው ድምጻዊ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ ልባዊ መጽናናትን ይስጥልን፡፡ #semehagnbelew #aschugraphics #rip

Aschu graphics አስቹ
Aschu graphics አስቹ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 15 June 2026 09:08:18 GMT
1945
19
3
12

Music

Download

Comments

miki20726
ጌቴ ደምስ :
ያሳዝናል ነፍስ ይማር
2026-06-15 13:16:18
0
hawi.habsha12
hawwi shiferaa :
wyene semahng ye until new Alaminm😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 09:12:16
1
gojamemusic07
Gojme Music :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-06-15 10:36:25
1
To see more videos from user @aschu_graphics, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About